የቤትና ቦታ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈ/ከሳሽ አብቁተ ነፈጅ ሙሉጌታ አስራት እና በአፈ ተከሳሾች እነ ብርሃኔ አከለ በቁጥር 1 ሰዎች መካከል ስላለው የገንዘብ አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ አቶ ተፈራ አስፌ የሆነው ሰ/ወሎ ዞን መቄት ወረዳ አግሪት ከተማ 018 ቀበሌ በምስራቅ እነ ሞላ አስፋው፣ በምዕራብ ወጋየ ፍስሀ፣ በሰሜን መንገድ፣ በደቡብ የእግር መንገድ እያዋሰነ የሚገኘውን ቤትና ቦታ በእለቱ ከፍተኛ ዋጋ ላቀረቡ ተጫራቾች በሃራጅ ጨረታ እንዲሸጥ ፍ ቤቱ ትዕዛዝ ሰጥቷል።
በመሆኑም የጨረታ ማስታወቂያው ከመጋቢት 25 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ በአየር ላይ ቆይቶ የሀራጅ ጨረታው ሚያዚያ 25 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡30 ድረስ ጨረታው ይካሄዳል።
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ ወይም መግዛት የምትፈልጉ ቤትና ቦታው በሚገኝበት በመቄት ወረዳ አግሪት ከተማ 018 ቀበሌ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ አሸናፊው የአሸነበትን /ኛውን ለሃራጅ ባይ ባለሙያ ወዲያውኑ ማስያዝ ይኖርበታል።
የሰ/ወሎ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት
