Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Jul 2022, 6:45 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የቤት ሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

አፍ/ከሳሽ እነ ሞላልሽ ቸሩ ጠበቃ ሰማኸኝ መላኩ አፍ/ተከሳሽ እነ አረጊቱ አዱኛ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክርክር ጉዳይ በደ/ማርቆስ ከተማ ቀበሌ 03 አዋሳኙ በምስራቅ መንገድ በምዕራብ ባዶ ቦታ በሰሜን በላይነሽ መንግስቱ በደቡብ ጌታቸው ተመስጌን የሚያዋስኑት በእነ አረጊቱ አዱኛ ስም ተመዝግቦ የሚገኙው በ300 ካ/ሜትር ቦታ ላይ ያረፈ መኖሪያ ቤትና ሰርቪስ ቤት በግምቱ መነሻ ዋጋ ብር 600,673.88/ስድስት መቶ ሺህ ስድስት መቶ ሰባ ሶስት ብር ከ88/100 ሳንቲም ስለሚሸጥ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ነሀሴ 18 ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ባለው ጊዜ ውስጥ መጫረት ይቻላል። በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ተጫራቾች በማንኛውም ህጋዊ በሆነ ባንክ /በሲፒኦ/ 25 በመቶ አስይዞ የጨረታው ቀን ደረሰኙን ለሀራጅ ባዩ በመስጠት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የደብረ ማርቆስ ከፍተኛ ፍርድ ቤት

Save Tender