Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Aug 2022, 12:34 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የከሠረው ጌት ላይን ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር ሲኖ ትራክ ገልባጭ መኪና ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በከሠረው ጌት ላይን ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ንግድ ችሎት በመ/ቁጥር 226423 በሆነ ጥር 18 ቀን 2012 ዓ.ም. በዋለው ችሎት የመክሠር ፍርድ ስጥቷል። ስለሆነም ማህበሩ ያለበትን ዕዳ መከፈል እንዲቻል ከታች በሠንጠረዥ ውስጥ የተገለጸውን አዲስ አበባ አቃቂ ስንሻይን ኮንስትራከሽን መጋዘን ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ያገለገለ የሰሌዳ ቁጥር ኮድ 3-65433 ኢት ሲኖ ትራክ ገልባጭ መኪና ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የሞተር ቁጥር

የሻንሲ ቁጥር

የተመረተበት ጊዜ

የሰሌዳ ቁጥር

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

 

1

መኪናው ሲንቀሳቀስ የሚነበብ ነው

 

1ZZ5ELD27D772944

 

እ.ኤ.አ ጥቅምት 2013

ኢት 3-65433

1,500,000.00

 

 ማሳሰቢያ፡-

  1. ተጫራቾች ለሽያጭ የቀረበውን ለመኪና ለመግዛት መጫረት ይችላሉ
  2. ለሐራጅ የተመዘገቡ ተጫራቾች በራሳቸው ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው አማካይነት ሐራጁን መሳተፍ ይችላሉ
  3. ለሐራጅ የቀረበውን ከላይ በሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰውን መኪና አቃቂ ሰንሻይን ኮንስትራhሽን መጋዘን ግቢ ውስጥ የሚገኝ ነው
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/10 (አንድ አስረኛ) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረት የክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ.) በከሠረው ጌት ላይን ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃ.የተ.የግል ማህበር ስም በማሠራት ከሀምሌ 12 ቀን 2014 ዓ.ም. እስከ ነሀሴ 13 ቀን 2014 ዓ.ም. ባሉት ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ ልደታ ፍሊንትስቶን ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 259 በሚገኘው ቢሮ መመዝገብ አለባቸው
  5. የመኪናው የሐራጅ ሽያጭ ነሀሴ 14 ቀን 2014 ዓ.ም በማህበሩ ጽ/ቤት ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች በዕለቱ ይሸጣል
  6. የሐራጅ አሸናፊዎች የሚፈለገውን ክፍያ ከፈፀሙ በኋላ ንብረቶቹን በ10 ቀናት ውስጥ ከቦታው ላይ ማንሳት አለባቸው
  7. ማንኛውም የስም ማዛወሪያ፣ ያልተከፈለ የጉምሩከ ቀረጥ፣ ቫት እና ሌሎች ተዛማጅ ከፍያዎች የሐራጅ አሸናፊ መhፈል ይጠበቅበታል
  8. የመኪናው የባለቤትነት ስም እንዲዛወር መርማሪ ዳኛው ወይም ንብረት ጠባቂው ለሚመለከታቸው መንግስታዊ አካላት ደብዳቤ ይጽፋል
  9. ሻጭ ማህበሩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ሐራጁን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለተጨማረ መረጃ በስልh ቁጥር 0921 14 66 80፣ 0911 12 56 77፣ 01928 82 17 09፣ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

የከሠረው ጌት ላይን ኢንተርናሽናል ቢዝነስ ኃ.የተ.የግል ማህበር ጽ/ቤት

Save Tender