ልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልፅ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተገለፀውን ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
የተበዳሪው ስም |
የአስያዡ ስም |
ቅርንጫፍ |
የቤቱ አይነት |
የካርታ ቁጥ |
የቦታ ስፋት |
የቤቱ አድራሻ |
ቀበሌ |
የቤት ቁጥር |
መነሻ ዋጋ |
ሀራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰአት |
|
ወ/ሮ ሂሩት አለማየሁ |
አቶ ብርሀኑ አብዲሳ |
ሆለታ |
የመኖሪያ ቤት |
DMMMLM/075/1085 |
200 ካሜ |
ኤጄሬ ከተማ |
01 |
|
350000 |
27/11/2014 ጠዋት 5.00 |
በመሆኑም፣
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንከ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ በጨረታው ዕለት በማስያዝ መጫረት ይቻላል።
- ሀራጁ የሚካሄደው በልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም ሆለታ ቅርጫፍ ይሆናል።
- የቤቱን ሁኔታ ከጨረታው ቀን በፊት ባሉት ሶስት የስራ በቅርንጫፉ በአካል በመገኘት በሚመደበው ሰራተኛ አማካኝነት ማየት ይቻላል።
- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ጨረታ ከመካሄዱ በፊት ባሉት ቀናት ከታች በተገለፁት ስልክ ቁጥሮች መመዝገብ ይችላል።
- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ከጨረታው ቀን በኋላ ባሉት 10ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ሙሉ ሂሳቡን ካልከፈለ ግን ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል*
- የስም ማዛወሪያና ተያያዥነት ያላቸውን ማኛውም ክፍያን በተመለከተ ገዥ ይከፍላል።
- ተቋሙ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስል ቁጥሮች ዋና መ/ቤት 011 557 7262/011 557 7263 ወይም አዲስ አበባ ከደሴ ሆቴል ወረድ ብሎ አድማሱ ጋራዥ ጎን በሚገኘው የተቋሙ ዋና መ/ቤት የህግና የውል አስተዳደር አገልግሎት ቢሮ በአካል ማናጋር ይቻላል።
ልዩ የገንዘብና የዕገዛ ተቋም
