Tender Detail

Tender Details

  • Company የደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት
  • Address በጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ስራ ክፍል የቢሮ ቁጥር 03, Phone: - - - - - - -
  • Website
  • Deadline11 Jan 2027, 9:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityበየሎቱ ብር 15,000 (CPO/የባንክ ዋስትና)
  • opening dateበዚያው ቀን 4:00 ሰዓት
  • Sector Construction , Construction Work

የካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሀሻ ከተማ ማዘጋጃ ቤት የፓርክ እና የአደባባይ ግንባታ ስራዎችን በ2 ሎት ለማሰራት BC/GC ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ ተቋራጮችን የጋበዘበት ግልጽ ጨረታ (ቁጥር ግ 005/19)።

የደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር ግ 005/19

በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የሀሻ ማዘጋጃ ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት የተለያዩ ግንባታን በሎት ከፋፍሎ ለማስገንባት ፈልጎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት

ተ.ቁየግንባታው ዓይነትማዘጋጃሎትመረጃCPOደረጃ
1ፓርክ ስራሀሻ01B.C ወይም G.C15,000ሰባት (7) እና ከዚያ በላይ
2አደባባይ ስራሀሻ02B.C ወይም G.C15,000ሰባት (7) እና ከዚያ በላይ

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

  • ለሎት 01 ለሎት 02 ደረጃ ሰባት (7) እና ከዚያ በላይ የሆነ / B.C ወይም G.C / ህጋዊ የግንባታ ፍቃድ ያለው፡፡
  • የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
  • ቫት ተመዝጋቢነት መረጃ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና ህጋዊ አቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  • ለመንግስት 3 በመቶ ታክስ ከሚያገኘው ገቢ ለመክፈል ፍቃደኛ የሆነ፣

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ሰላሳ /30/ የስራ ቀናት ውስጥ በጌሻ ወረዳ ገቢዎች ቅ/ፅ/ቤት ቢሮ ቁጥር 34 ከፍል ተጫራቾች ለግንባታው የማይመለስ 500 ብር በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በመግዛት ቴክኒካል ኦርጅናል ብቻ፣ ፋይናንሻል ዋናውንና ሁለት ኮፒውን ለየብቻ የግንባታውን ስም በመለየት በታሸገ ኤንቬሎፕ የድርጅቱን ስም፣ ማህተምና ስልክ ቁጥር በመጻፍ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 31ኛ ቀን እስከ 3:00 ሰዓት ድረስ በጌሻ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ስራ ሂደት የቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቹ ድርጅቱ አሸናፊ መሆኑ ሲረጋገጥ ውል ሲገቡ የውል ማስከበሪያ 10% ለማስያዝ ፈቃደኛ የሆነ
  2. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ፋይናንስ ስራ ሂደት ቢሮ በ31ኛው ቀን 3:30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4:00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  3. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም፡፡
  4. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በሰንበት ወይም በበዓል ቀን ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ተላልፎ ጨረታው ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ለሎት 01 ብር 15000 ለሎት 02 ብር 15000 በባንክ በተረጋገጠ የክፊያ ትዕዛዝ CPO በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/ በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

Summary
Gesha Woreda Finance Office (Kaffa zone, South West Ethiopia) invites BC/GC Grade 7 and above contractors to build a park and a public square for Hasha town municipality, in 2 lots.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender