ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድሩ በዋስትናነት ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል::
Dynamic Microfinance Institution (DMFI) (ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ)
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ በአዋጅ ቁጥር 626/2001 እና በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድሩ በዋስትናነት ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል::
| የቅርንጫፍ ስም | የተበዳሪ ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የመኖሪያ ቤቱ የሚገኝበት ቦታ | የቤቱ ካርታ ቁጥር | የቦታው ስፋት | የቦታው ደረጃ | የሐራጅ መነሻ ዋጋ | ሃራጁ የሚካሄድበት ቦታና ጊዜ |
| ቲሊሊ ቅርንጫፍ | አቶ አላዛር ሀብታሙ መኮንን | ሆዳዲስ ምህረትና ማስተዋል ሽቴ | ቲሊሊ ከተማ ቀበሌ 01 | 12502/13 | 385 ካሬ ሜትር | 1ኛ ደረጃ | 6,805,760.82 | ቲሊሊ ቅርንጫፍ ታኅሣሥ 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 |
ማሳሰቢያ
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪል የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 በባንክ ክፍያ ማዘዣ/ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል፣
- አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፣
- ሐራጁ የሚካሔድበት ቦታ በአማራ ክልል በአዊ ብሄረሰብ ዞን በቲሊሊ ከተማ 01 ቀበሌ አድማስ ህንፃ ምድር ላይ /አስተዳደር ፊት ለፊት ባለው የተቋሙ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ነው::
- በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት አለባቸው፣
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣
- በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፣
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-229-06-86 መጠየቅ ይቻላል::
ዳይናሚክ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አማ
Summary
Dynamic Microfinance Institution S.C. auctions a foreclosed residential house on a 385 sq.m plot in Tilili town, Awi Zone, Amhara Region, at its Tilili branch.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
