Tender Detail

Tender Details

  • Company በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የእነዋሪ ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ
  • Address , Phone: 0116880759
  • Website
  • Deadline05 Dec 2026, 9:30 AM
  • magazineAddis Zemen
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 300 (የማይመለስ)
  • Bid Securityየጠቅላላ ዋጋ 2% (በጥሬ ገንዘብ፣ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateበዚሁ ቀን 4:00፣ ቢሮ ቁጥር 003
  • Sector Stationery Materials

የሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የእነዋሪ ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ

Add to calendar Google Calendar Download .ics

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የእነዋሪ ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ የግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን በ2019 በጀት አመት [...] ለአገልግሎት የሚውሉ [...] ፣ ሎት2 [...] እቃዎች ፣ ሎት 3 [...] በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::

ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ እና በሚገዙ ዘርፍ የተሰማሩ ሆነው መጫረት የሚፈልጉ የንግድ ድርጅቶች

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ::
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)ያላቸው
  4. የድርጅቱ ህጋዊ ማህተም ያለው
  5. የግዥው መጠን ከብር 200,000.00/ሁለት መቶ ሺህ ብር/እና ከዚያ በላይ ከሆነ በተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT)ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  6. የዕቃውን አይነት ዝርዝር መግለጫ ወይም እስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ብቻ በመክፈል ከእነዋሪ ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ የፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 005 የሰነድ ክፍያ በመፈፀም የጥሬ ገንዘብ ገቢ ደረሰኝ በመያዝ ከግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 003 ሰነዱን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
  7. ተጫራቾች ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ገቢ ደረሰኝ ወይም ከታወቀ ባንኮች የሚሰጥ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው::
  8. ተጫራቾች የሚሰጡትን የጨረታ ዋጋ የጨረታ ሰነዱ በሚጠይቀው መሰረት በማዘጋጀትና በጥንቃቄ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናቶች በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 /ሶስት ሰዓት ከሰላሳ ደቂቃ/ድረስ ዘወትር በስራ ሰአት በግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 003 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡ ጨረታውም በዚሁ ቀን 3:31/ሶስት ሰአት ከሰላሳ አንድ ደቂቃ/ተዘግቶ 4:00/አራት ሰአት/ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 003 ውስጥ ይከፈታል::
  9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
  10. ጨረታ የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም ብሄራዊ በአል ላይ የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት የሚከፈት መሆኑ ይታወቅ
  11. በጨረታው ተሳታፊዎች ፖስታ ላይም ሆነ ዋጋ መሙያው ላይ ማህተም ማድረግ ይጠበቅባቸዋል ማህተም የሌላቸው ተጫራቾች ህጋዊ ፊርማችሁን ማስቀመጥ ይኖርባችኋል::
  12. በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ በሌለበት ሁኔታ መሞላት አለበት::ሆኖም ስርዝ ድልዝ ካለ ስለመስተካከሉ ፓራፍ መደረግ አለበት::
  13. መ/ቤቱ እቃዎችን 20 በመቶ መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል::
  14. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት በጠቅላላው ድምር ዝቅተኛ ዋጋ የሞላው ነው::
  15. አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ ኮሌጁ ግቢ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል::
  16. ከዚህ በላይ ያልተጠቀሱ የጨረታ መመሪያዎች በግዥ መመሪያ ቁጥር 144/2018 መሰረት ተግባራዊ የሚደረግ ይሆናል::

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ፡- 0116880759 ላይ መደወል ይችላሉ::

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የእነዋሪ ቴ/ሙ/ማ/ኮሌጅ

Summary
Enewari Technical and Vocational College (North Shewa, Amhara) invites open bids for goods in three lots for its 2019 E.C. budget year; winners deliver to the college compound.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender