Tender Detail

Tender Details

  • Company Amhara National Regional State Education Bureau (የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ)
  • Address ባህር ዳር ከተማ : አማራ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 058-2-26-62-67
  • Websitehttps://anrseb.gov.et/
  • Deadline03 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 400 (የማይመለስ)
  • Bid Securityሎት1ሀ ብር 120,000፤ ሎት1ለ ብር 62,000፤ ሎት2 ብር 15,000፤ ሎት3 ብር 33,000 (CPO፣ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ)
  • opening dateበ11 ኛዉ ቀን ከቀኑ 4:30 ሰዓት፣ በትም/ቢሮ አዳራሽ
  • Sector Furniture And Furnishing , Electronics Materials , Educational And Training Equipment And Machinery

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸርና የልዩ ፍላጎት ዕቃዎች ግዥ

Amhara National Regional State Education Bureau (የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ)

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥው መለያ ቁጥር:- BOE/ግፋን/13/2019
ቀን 09/03/2019 ዓ/ም

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የፕሮጀክቱ ስም በዩኒሴፍ በጀት የሚገዙ እና አገልግሎት የሚዉል
ሎት አንድ ሀ:- ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
ሎት አንድ ለ:- ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
ሎት ሁለት:- ፈርኒቸር ዕቃዎች
ሎት ሶስት:- የልዩ ፍላጎት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛ ይፈልጋል።

ስስሆነም ተጨሮቾች:-

  1. በሚወዳደሩበት ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ
  2. የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችል
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸዉ
  4. የግዥዉ መጠን ብር ከ500,000/አምስት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡ መሆን አለባቸዉ::
  5. የምዝገባ የምስክር ወረቀት
  6. የማጭበርበር ድርጊትና ሙስናን በሚመለከት በኢትዮጵያ ህጎች የተደነገገውን የሚያከብር መሆኑን በማረጋገጥ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ የሚገኘውን ሙስና ላለመፈፀም ቃል የሚገባበትን ቅፅና ሌሎች በተጫራቾች ተሞልቶ መቅረብ አለበት::
  7. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ.1-6 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸዉን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ::
  8. ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ሰነድ መግዛት እና መውሰድ ይቻላል ::
  9. የግዥ ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /Specification/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 400/አራት መቶ ብር/ በመክፈል ከገንዘብ ያዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር15 የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ::
  10. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና/BID BOND/ ለሚወዳደሩበት ግዥ ዓይነት ጠቅላላ ዋጋ ሎት አንድ ሀ:- ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ብር 120.000.00፣ሎት አንድ ለ:- ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ብር 62.000.00ብር ሎት ሁለት:- ፈርኒቸር ዕቃዎች ብር 15.000.00፣ ሎት ሶስት:- የልዩ ፍላጎት እቃዎች ብር 33.000.00 በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ/CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በቢሮዉ የገቢ ደረሰኝ በጥሬ ገንዘብ ገቢ በመድረግ ኮፒ በመድረግ ማስያዝ አለባቸዉ::
  11. የጨረታ ሰነድ ተሞልቶ ከጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ ጋር ተያይዞ በፖስታ በማሸግ በፖስታዉ ላይ የሞሉትን የግዥ ዓይነት በመጥቀስ ግልፅ ጨረታ የሚል ተጽፎበት ጨረታዉ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት እና በ11ኛዉ ቀን ከቀኑ 4:00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ ሣጥን መግባት ይኖርበታል::
  12. ጨረታዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ11 ኛዉ ቀን ከቀኑ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በትም/ቢሮ አዳራሽ ጨረታዉ ይከፈታል::
  13. የጨረታ መከፈቻዉ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የመንግስት በአል ቀን ከሆነ ጨረታዉ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል::
  14. ስለጨረታዉ ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ትምህርት ቢሮ በግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በግንባር በመቅረብ በፋክስ ቁጥር 058 222 0814 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 058 226 62 67/ በመደወል ማግኘት ይቻላል::
  15. ቢሮዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ

Summary
Amhara Regional State Education Bureau invites bids under a UNICEF-funded project for electronics, furniture and special needs education items in lots.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender