Tender Detail

Tender Details

  • Company City Administration of Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት)
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 4 62 14 57
  • Websitehttps://addisconstructionwork.gov.et/
  • Deadline03 Dec 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 300.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityለእያንዳንዱ ሎት ብር 50,000.00 (CPO ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateበዚሁ እለት ከሰዓት 8:30
  • Sector Construction Materials And Raw Materials

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት የአሸዋ፣ ሀርድ ኮር፣ ሰሌክት ማቴሪያልና ፑሚስ ግዥ ከነትራንስፖርቱ

City Administration of Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise (የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት)

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የተለያዩ የግንባታ ግብዓቶች ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 13/2019

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ከታች በሎት የተዘረዘሩትን ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1 የወንዝ አሸዋ ከነትራንስፖርቱ
ሎት 2 ቀይ አሸዋ ከነትራንስፖርቱ
ሎት 3 ሀርድ ኮር ከነትራንስፖርቱ
ሎት 4 ሰሌክት ማቴሪያል ከነትራንስፖርቱ
ሎት 5 ፑሚስ ከነትራንስፖርቱ

ስለሆነም

  1. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችል በዘርፉ የተሰጠ የታደሠ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን ማረጋገጫ ሰርተፍኬት፣ የንግድ ምዝገባ፣ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ድርጅቶችና ግለሰቦች የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል በአዲስ አበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቃሊቲ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ቢሮ አጠገብ የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት ቢሮ በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ መግዛት ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር ለእያንዳንዱ ሎት 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional bid bond guarantee) ከሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር የስራ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ11ኛው ቀን ከሰዓት 8:00 ተዘግቶ በዚሁ እለት ከሰዓት 8:30 ተሳታፊዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  4. የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት

Summary
Addis Ababa Construction Design, Building and Consultation Enterprise invites bids to supply river sand, red sand, hard core, select material and pumice including transport, in five lots.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የህጻናት መጫወቻ ሜዳ መሳሪያዎችና የግንባታ ዕቃዎች ግዥ

READ MORE
የምስራቅ ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የህንፃ መሳሪያዎች ግዥ

READ MORE
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ፣ የዳታ፣ የካሜራና የኔትዎርኪንግ እቃዎች አቅርቦትና ገጠማ

READ MORE