የምስራቅ ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የህንፃ መሳሪያዎች ግዥ
በማ/ኢ/ክ/መ/ ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ የማስታወቂያ ቁጥር 02/2019
በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች እና መዘጋጃ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የህንፃ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማማሏት ይጠበቅባቸዋል::
- የዘመኑን ግብር የከፈለ፣ እና ስለመከፈሉ ከገቢዎች ጽ/ቤት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
- ቲን ነምበር ያለው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
- የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፣
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው::
- ጨረታው የሚቆየው ከ14/3/2019 ዓ.ም እስከ 23/3/2019 ዓ.ም ሲሆን ተጫራቾች ዋጋቸውን በሁለት ፖስታ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለየብቻ ቫትን አካተው በመሙላት ሶ/ወ/ፋይናንስ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁ/ር 8 በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ23/3/2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ታሽጎ በ8:30 ሰ/ወ/ ፋይናንስ ጽ/ቤት የግ/ክ/ን/አስ/ሥ/ሂደት በግዢ ኬዝቲም ቢሮ ቁ/ር 8 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል::
- መ/ቤቱ ጨረታውን ሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO 20,000 /ሃያ ሺ / ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል::
- የጨረታ ማስከበሪያው ለተሸናፊ ድርጅት አሸናፊው ውል መግባቱ ከተረጋገጠ በኋላ ይመለስለታል::
- አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱን ከተረጋገጠ እስከ ሶዶ ወረዳ ፋ/ይናንስ ጽ/ቤት በመቅረብ ውል መፈጸም ይኖርበታል::
- አሸናፊየሆኑ ድርጅቶች በፈረሙት ውል መሰረት አሸናፊ የሆኑባቸው እቃዎች አገልግሎቶች/ በራሳቸው ትራንስፖርት ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቾች የዕቃው ዝርዝር የያዘ ሰነድ ሶዶ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ ብር 200/ ሁለት መቶ /በመክፈል ሰነድ መውሰድ ይችላል::
ለበለጠ መረጃ:- 0468830533/128
በማ/ ኢ/ ክ/ መ/ ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
Summary
Sodo Woreda Finance Office (East Gurage Zone) invites bidders to supply building materials for woreda sector offices and municipalities by open bid.
