Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) (የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት)
  • Address ከሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115512938
  • Websitehttps://epse.gov.et/
  • Deadline22 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceለእያንዳንዱ ምድብ ብር 300.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityምድብ 1 ብር 50,000.00፤ ምድብ 2 ብር 40,000.00 (ባንክ ጋራንቲ ወይም CPO)
  • opening dateበዚያው ዕለት 4:05 ሰዓት፣ ቢሮ ቁጥር 602
  • Sector Construction Materials And Raw Materials , Educational And Training Equipment And Machinery

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የህጻናት መጫወቻ ሜዳ መሳሪያዎችና የግንባታ ዕቃዎች ግዥ

Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) (የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት)

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር: 13/2019

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ምድብ 1:- Equipment for Children Outdoor-Playground
ምድብ 2:- Various Construction Materials (Cement; Reinforcement bar; Timber; Black Wire and Nails)

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ::

  1. በጨረታው ለመካፈል ተጫራቾች አግባብነት ያለው የዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት(VAT)፣የግብር ከፋይ መለያ የምስክር ወረቀት(TIN)፣የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባወጣው የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀትና ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ ከግብርና ታክስ ሰብሳቢ መ/ቤቶች የሚሰጣቸውን የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች ለምድብ አንድ ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺህ) እና ለምድብ ሁለት ብር40,000.00(አርባ ሺህ) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) በባንክ ጋራንቲ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ከመጫረቻ ሠነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  3. ተጫራቾች የቴክኒክ እና የፋይናንስ የመወዳደሪያ/የመጫረቻ ሰነዶች በታሸጉ ኢንቨሎፖች በአንድ ኦሪጂናልና በአንድ ኮፒ እስከ 13/4/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 602 ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታው በዚሁ ቀን 13/4/2019 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4:05 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 602 ይከፈታል።
  5. ተጫራቾች የእያንዳንዱ ምድብ የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ከድርጅቱ ግዥና ትራንስፖርት ክፍል ቢሮ ቁጥር 011 መውሰድ ይችላሉ::
  6. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ:- ሜክሲኮ አደባባይ ወደ ሳርቤት በሚወስደው መንገድ 300 ሜትር ዝቅ ብሎ
ስልክ ቁጥር:- 011-551-32-88
ፖሣቁ 3375 አአ

የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት

Summary
Ethiopian Petroleum Supply Enterprise invites bids for children outdoor playground equipment and various construction materials (cement, rebar, timber, black wire and nails) in two lots.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታና ማማከር ድርጅት የአሸዋ፣ ሀርድ ኮር፣ ሰሌክት ማቴሪያልና ፑሚስ ግዥ ከነትራንስፖርቱ

READ MORE
የምስራቅ ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የህንፃ መሳሪያዎች ግዥ

READ MORE
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የሳኒተሪ፣ የኤሌክትሪክ፣ የዳታ፣ የካሜራና የኔትዎርኪንግ እቃዎች አቅርቦትና ገጠማ

READ MORE