Tender Detail

Tender Details

  • Company የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን
  • Address ከቄራ ወደ ሜክሲኮ በሚወስደው መንገድ ላንድማርክ ሆስፒታል ጎን ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 557 2734
  • Website
  • Deadline07 Dec 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Securityሎት 1 ብር 50,000፣ ሎት 2 ብር 20,000 (CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ)
  • opening dateበ16ኛው ቀን ከቀኑ 8:30 ሰዓት
  • Sector Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን የቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪ ጎማ፣ ፍላፕና ከመነዳሪ (ሎት 1) እና የከባድ ተሽከርካሪ የባሌስትራ ጫማ (ሎት 2) ግዥ ያወጣው የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር መ.ሠ.ፋ/ብ.ግ.ጨ-05/2019)።

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር መ.ሠ.ፋ/ብ.ግ.ጨ-05/2019

በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በስሩ ለሚገኙት ክፍሎች ለቤቶች ልማት ዘርፍ ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት 1 የቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪ ጎማ፣ፍላፕ፣ከመነዳሪ
ሎት 2 የከባድ ተሽከርካሪ የባሌስትራ ጫማ

በዚህም መሠረት ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች በማሟላት በጨረታው የምትሳተፉ መሆኑን እንገልፃለን።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ/ VAT Registration Certificate/፣ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተመዘገቡ እና የቲን ሰርተፊኬት የብቃት ሰርተፊኬት tax clearance certificate የመንግስት የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው።
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር በየሎቱ 500/ አምስት መቶ/ ብር በመክፈል መ.ሠ.ፋ. ግዥ ክፍል ቢ.ሮ ቁጥር 015 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማለትም ሎት 1 ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር ሎት 2 ብር 20,000 / ሃያ ሺህ ብር በባንክ በተመሰከረለት /ሲ.ፒ.ኦ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ብቻ በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ስም ከጨረታው ኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  4. ተጫራቾች ለሚጫረቱባቸው ፋይናንሺያል እና ቴክኒካል ሰነዶቻቸውን ኦርጅናል እና አንድ አንድ ኮፒ ለየብቻ ለይቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቢሮ ቁጥር 015 በመምጣት መሥሪያ ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ እንዲሁም ተያያዥ ዶክመንቶች ማቅረብ አለባቸው።
  5. ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ልክ 8:00 ሰአት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 8:30 መሠፋ ግዥ ክፍል ይከፈታል።
  6. የጨረታ አሸናፊዎች ማሸናፋቸው በጽሁፍ የሚገለጽላቸው እና የውል ስምምነት የሚፈፀሙ ይሆናል።
  7. በጨረታ ያላሸነፉ ድርጅቶች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  8. ፋውንዴሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው ላንድ ማርክ ሆስፒታል አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡- 0115572752

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን

Summary
Ethiopian Defense Forces Foundation buys light and heavy vehicle tyres, flaps and inner tubes (Lot 1) and heavy vehicle balestra (leaf spring) shoes (Lot 2). Licensed, VAT-registered suppliers listed with the procurement agency may bid.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender