Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መሐል አምባ
  • Address ጉራጌ ዞን ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113360162
  • Website
  • Deadline16 Dec 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price400(አራት መቶ ብር)
  • Bid Securityብር 200,000 በባንክ የተረጋገጠ CPO
  • opening dateበዚሁ ቀን ከቀኑ 8:30 ሰዓት
  • Sector Building Construction , Renovation

በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት (መሀል አምባ) የትምህርት ቤትና መድረሳ የጠጠር ጥገናና አዲስ የግንባታ ስራዎችን ለማሰራት GC ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ ተቋራጮችን የጋበዘበት ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ (ቁጥር GGWW/008/2019)።

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መሐል አምባ

Add to calendar Google Calendar Download .ics

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

መለያ ቁጥር GGWW/008/2019

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ/ ት/ም/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከቦልጫሞ ሙሉካ ት/ቤት እና ከጠይባ መድረሳ የጠጠር ጥገና እና አዲስ የጠጠር ስራ እና የአስትራክቸር ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች ፡-

  1. የዘመኑ ንግድ ፈቃድ ያሳደሱ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መምጣት አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 25ኛው ተከታታይ ቀናት እስከ 8:00 ሰአት ድረስ የማይመለስ ብር 400 /አራት/ መቶ ብር ብቻ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መሀልአምባ ከተማ ገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  4. የመወዳደሪያ ደረጃቸውም GC ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተቋራጮች
  5. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ብር 200000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ብቻ በገ/ጉ/ወ/ፋይናንስ ፅ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው ።
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት ሀ/ ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት ለ/ ለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ የተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከቴክኒካል ኦርጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ቴክኒካል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 25(ሀያ አምስት ) ተከታታይ ቀናት መሀል አምባ የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር -03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  7. የጨረታው ሰነድ በ25ኛው ተከታታይ ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ይታሸጋል ፡ ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. አሰሪው መስሪያቤት ለረታው አሸናፊ ድርጅት ቅድመ ክፍያ የማይከፈል መሆኑን እና ስራው ደግሞ በደረሰበት ታየቶ ና ተረጋግጦ የደረሰበት ክፍያ የሚፈጸም መሆኑን፡
  9. መስሪያቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

ማሳሰቢያ፡-

  1. በአፈፃፀም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም ።
  2. በወረዳው ውስጥ ፕሮጀክት ይዞ ስራውን ያልጨረሰ ተጫራች መወዳደር አይችልም ።
  3. ተጫራቾች ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ከአሰሪው መስሪያ ቤት የሳይት ምልከታ ማየታቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉና መሆን አለባቸው ።
  4. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በአል ወይም ቅዳሜ ና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል።

ለበለጠመረጃ፡- የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ስልክ ቁጥር 0113360162/146 ይደውሉ

ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መሀል አምባ

Summary
Gedebano Gutazer Wolene Woreda Finance Office (Gurage zone, Central Ethiopia) invites GC grade 7 and above contractors for school and madrasa repair, new and structural works in the woreda. No advance payment; a site visit letter is required.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender