Tender Detail

Tender Details

  • Company Goh Betoch Bank (ጎህ ቤቶች ባንክ)
  • Address Addis Ababa, Ethiopia, Phone: +2516686833
  • Websitehttps://www.gohbetbank.com/
  • Deadline09 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid Securityቤት 1 ብር 82,000፣ ቤት 2 ብር 118,000 (CPO)
  • opening dateህዳር 30 ቀን 2019 ዓ.ም 5:00 ሰዓት
  • Sector Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure

ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፊጋ አካባቢ የሚገኙ 2 አፓርታማ (ኖህ ሪል ስቴት) መኖሪያ ቤቶችን (46.80 እና 72.83 ካ.ሜ) ለመሸጥ ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር ጎሕ/ግ/ጨ/ቁ/004/2019)።

Goh Betoch Bank (ጎህ ቤቶች ባንክ)

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ጎሕ/ግ/ጨ/ቁ/004/2019

  1. ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ በዕዳ ማካካሻነት የተረከባቸው እና በባንኩ ይዞታ ሥር የሚገኙ እና ለሽያጭ የቀረቡ የመኖሪያ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ቤቶቹን ለመግዛት ፍላጎትና ብቃት ያላቸውን ግለሰቦች እና ሕጋዊ አካላት በጨረታው እንዲሳተፉ በመጋበዝ የመኖሪያ ቤቶቹን ዝርዝር መረጃ እንደሚከተለው አቅርቧል።
    ተ.ቁየቤቱ ዓይነትአድራሻየስፋት መጠንየፎቅ ቁጥርዝቅተኛ የጨረታ መነሻ ዋጋየካርታ ቁጥር
    1አፓርታማ (ኖህ ሪል ስቴት)ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፊጋ አካባቢ46.80ካ.ሜ5ተኛ8,200,000.00ለ/ኩራ/3613/45167/036/15/00
    2አፓርታማ (ኖህ ሪል ስቴት)ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ፊጋ አካባቢ72.83ካ.ሜ8ተኛ11,800,000.00ለ/ኩራ 09/33/3/41897/028/7/00
  2. በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ መታወቂያ ወይም ተገቢውን ሕጋዊ የድርጅት ሰነድ ቅጂ ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ከታች በተ.ቁ. 6 በተጠቀሰው አድራሻ በአካል በመገኘት ለጨረታ ማስገቢያ የተዘጋጀውን ሰነድ/ቅጽ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ማግኘት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ብር 82,000.00(ሰማንያ ሁለት ሺህ ብር) ተራ ቁጥር 1 ላይ ለተጠቀሰው መኖሪያ ቤት እንዲሁም ብር 118,000.00(መቶ አስራ ስምንት ሺህ ብር) በተራ ቁጥር 2 ላይ ለሚገኘው መኖሪያ ቤት በሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።
  5. ጨረታው ህዳር 30 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ተዘግቶ በዕለቱ 5:00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በባንኩ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፤
  6. ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸሁን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ቦሌ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የባንኩ የሰው ሃብት እና ሰፕላይ ቼይን መምሪያ ቢሮ ቁጥር 02 እስከ ህዳር 30 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
  7. ባንኩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤

ጎሕ ቤቶች ባንክ አ.ማ

Summary
Goh Betoch Bank S.C. sells two foreclosed apartments (Noah Real Estate) in the Figa area, Lemi Kura sub-city, Addis Ababa: 46.80 sq.m on the 5th floor and 72.83 sq.m on the 8th floor, by sealed bid.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender