Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 01141 71 703
  • Websitehttps://etre.com.et/
  • Deadline30 Nov 2026, 3:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityለእያንዳንዱ ሎት ብር 100,000.00 CPO ወይም የባንክ ዋስትና
  • opening dateህዳር 21/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት
  • Sector Generators , Construction Machinery And Vehicles

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 150 kVA ሱፐር ሳይለንት ዲዝል ጄኔሬተር እና የመንገድ ገጽ ፕሮፋይሎሜትር ተሽከርካሪ ግዥ በ2 ሎት ያወጣው የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ (ቁጥር 24/2019)።

Ethiopian Toll Roads Enterprise (የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ)

Add to calendar Google Calendar Download .ics

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 24/2019

  1. Supply of 150 kVA Super Silent Diesel Generator and Road Surface ProfiloMeter Vehicle

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡-

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን Lot-1- 150 KVA Super Silent Diesel Generator 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ ብር) and Lot-2-Road Surface ProfiloMeter Vehicle 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ብቻ ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።

  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ።
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 21/03/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9:00 ሰዓት ይሆናል።
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 21/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9:30 ሰዓት ይሆናል።
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ -አዳማ የክፍያ መንገድ መግቢያ በር ቱሉ ዲምቱ በስተግራ በኩል ይገኛል።)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ

Summary
Ethiopian Toll Roads Enterprise buys a 150 kVA super silent diesel generator and a road surface profilometer vehicle in 2 lots. Bidders need a renewed licence, VAT, TIN, tax clearance and supplier registration with the procurement authority.
Save Tender Remind me on Telegram
Report a problem with this tender