Tender Detail

Tender Details

  • Company የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል
  • Address ምስ/ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ ጉ/አርጆ ቀበሌ ልዩ ቦታው ደዴሳ ካምፕ ምዕ/ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-17-10-13-60
  • Website
  • Deadline01 Dec 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 250.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityሎት1 5,700.00፤ ሎት2 16,000.00፤ ሎት3 27,447.72፤ ሎት4 9,839,44 ብር (CPO)
  • opening dateበዚሁ ቀን ከረፋዱ 4:30 ሰዓት፣ ደዴሳ ካንፕ ግዥ ቢሮ 06
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Food Items And Drinks , Stationery Materials , Educational And Training Equipment And Machinery

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕራብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የፅህፈት መሳሪያ፣ የትምህርት መርጃ፣ የህሙማን ቀለብ፣ የፅዳትና የቅስቀሳ ዕቃዎች ግዥ

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረት :1. የተለያዩ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች በደዴሳ ካንፕ የሚራገፍ
2.የት/ት እና ስልጠና መርጃ ዕቃዎች በደዴሳ ካንፕ የሚራገፍ
3. የተለያዩ የህሙማን ቀለብ ደዴሳ ካንፕ የሚራገፍ
4. የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም የተለያዩ አላቂ የቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ። ስለዚህ በዚህ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች

  • አግባብ ያለው የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ቫት ተመዝጋቢ
  • የግንድ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
  • ካሽ ሬጅስተር ተጠቃሚ የሆነ እንዲሁም Q-R ኮድ ያለው
  • ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን 03 ወር ያልሞላው ግብር መክፈሉን የሚያረጋግጥ የቫት ሪፖርትና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ የሚያቀርቡ ሲሆን የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ በቁጥር 250.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ብር) ብቻ ።በመክፈል በኦሮሚያ ክልል ምስ/ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ ጉ/አርጆ ቀበሌ ልዩ ቦታው ደዴሳ ካንፕ በመምጣት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ ።

ለጨረታ ማስታወቂያ/ CPO/ መጠን
1. የተለያዩ የቢሮ የፅህፈት ማቴሪያል ..............5,700.00
2. የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያና ለትምህርት መርጃ መሳሪያ.............16,000.00
3. የተለያዩ የህሙማን ቀለብ .............27,447.72
4. የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች እና አላቂ የቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ዕቃዎችን................9,839,44

  • ጨረታ ሰነዱን ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ህዳር 06 ቀን 2019 ዓ.ም ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ህዳር 22 ቀን 2019 ድረስ ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኦሮሚያ ክልል ምስ/ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ ጉ/አርጆ ቀበሌ ልዩ ቦታው ደዴሳ ካንፕ የምዕ/ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል ግዥ ቢሮ 06 ቁጥር ይከፈታል።
  • ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃዎች ከማቅረባቸው በፊት የዕቃዎችን ሳምፕል በቅድሚያ በማቅረብ ከግዥ ፈጻሚው አካል ጋር መተማመን ላይ መድረስ አለባቸው።

✓ መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር:- 09-17-10-13-60 ወይም 09-56 1270 89 መደወል ይቻላል ።

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል

✨ messages.ai_summary
Ministry of Defense Western Command Training Center (Dedessa camp, East Wollega) invites bids for stationery, training aids, patient food, cleaning items and campaign materials. Open bid.
Save Tender