Tender Detail

Tender Details

  • Company በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address Addis Ababa:Ethiopia, Phone: 011-4-34-02-54
  • Website
  • Deadline23 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 200.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 20,000 (CPO)
  • opening dateበዚሁ እለት ከረፋዱ 4:30
  • Sector Vehicles Rent , Transportation Service And Cargo

የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት የትራንስፖርት መኪና ኪራይ አገልግሎት

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 8 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 8 ፋይናንስ ጽ/ቤት የትራንስፖርት መኪና አገልግሎት ኪራይ፤ በግልጽ ጨረታ አወዳድር መከራየት ይፈልጋል።
በመሆኑም:-የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት ይኖርባቸዋል፤

1ኛ. የታደሰ ንግድ ቃድ ያላቸው መሆኑ፤
2ኛ. በኢትዮጵያ የግብር ሕጎች በተደነገገው መሠረት የግብር እና የታክስ ግዴታ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤
3ኛ. የትራንስፖርት ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ፤
4ኛ. ከ50-60 እና ከ30-40 ሰው መያዝ የሚችል የትራንስፖርት አቅርቦት ያላቸው መሆኑ፤
5ኛ ትዕዛዝ ሲኖር በበቂ ሁኔታ መኪና ማቅረብ የሚችል፤
6ኛ. የጨረታ ማስከበሪያ የማይመለስ 20,000 (cpo) ብቻ ማቅረብ የሚችሉ፤
7ኛ. ከላይ የተገለጸው ዝርዝር የያዘ የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ወረዳ 8 አስተዳደር 4ኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
8ኛ ተጫራቾች በሚጫረቱበት ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በግልጽ በመሙላት ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ ሁሉቱንም ፖስታ በአንድነት በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዚሁ ጨረታ ለማገልገል በተዘጋጀው ሳጥን አራተኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመቅረብ ማስገባት ይቻላሉ።
9ኛ. ጨረታው የሚከፈተው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከረፋዱ 4:30 ተጫራቾቻቸው ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወረዳ 8 አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ ይከፈታል። ሆኖም የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታው ከመከፈት አያግድም፡
10ኛ. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ከሆነ ጨረታው ተቀባይነት የለውም
11ኛ. ዘግይቶ የደረሰ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፤
12ኛ. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ አድራሻ:- ቶታል ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት 4ኛ ፎቅ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር 011-434-02-54

የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 አስተዳደር

Summary
Akaki Kality Sub-City Woreda 8 Finance Office invites bids to rent transport vehicles (50-60 and 30-40 passenger capacity) for its service. Open bid.
Save Tender

የመከላከያ ኢንጅነሪንግ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ

READ MORE
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ማሽኖች፣ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች ኪራይ ጨረታ ማራዘሚያ

READ MORE