የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን ማሽኖች፣ ቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች ኪራይ ጨረታ ማራዘሚያ
Ethiopian Engineering Corporation (የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን)
የጨረታ ማራዘም ማስታወቂያ
ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በጥቅምት 19 እና 20 /2019 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ መለያ ቁጥር EEC/NCB/OP/02/2026 ድርጅታችን ኢ.ኢ.ኮ የኮንስትራክሽን ማሽኖችን፤ ቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
ሆኖም ለመከራየት ያወጣናቸውን ማሽኖችና ተሽከርካሪዎች የቴክኒክ መመዘኛ በመከለሱና ለተወዳዳሪዎችም ሰፋ ያለ የመወዳደሪያ ጊዜ መስጠት አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘነው ጨረታውን እስከ ፊታችን ህዳር 15/2019 ዓ.ም ያራዘምነው መሆኑን እናሳውቃለን።
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን
Summary
Ethiopian Engineering Corporation extends its tender EEC/NCB/OP/02/2026 for hiring construction machines and light and heavy vehicles, after revising the technical requirements.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
