Tender Detail

Tender Details

  • Company ኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ መንገድ እና ትራንስፖርት ጽ/ቤት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline27 Nov 2026, 9:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Price1000(አንድ ሺህ ብር)
  • Bid Securityብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ) በሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ
  • opening dateበ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት
  • Sector Machinery Rental

በኦሮሚያ ክልል የጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ መንገድ እና ትራንስፖርት ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም ለገጠር መንገዶች ጥገና ግሬደር፣ ኤክስካቫተር፣ ዶዘር፣ ሮለር፣ ሻወር ትራክና ገልባጭ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ያወጣው ማስታወቂያ።

ኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ መንገድ እና ትራንስፖርት ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ መንገድ እና ትራንስፖርት ጽ/ቤት ከዚህን በፊት በወረዳው ውስጥ የገጠር መንገድ ተደራሽነት (URRAP) ፕሮግራም ተሰርተው የነበሩትን የገጠር መንገዶች በ2019 ዓ/ም በመንገድ ፈንድ በጀት ከ አንጃ -ለኩ ሚጊራ 11ኪ.ሜ ፣ከሸቤ-ሄኔ 20ኪ.ሜ እንዲሁም ከ አንገጫ- መቺ 12ኪ.ሜ፣ኪሼ-ጋሰራ ኪ.ሜ የጥገና ሥራ መስራት ይፈልጋል። ለዚሁ ሥራ የሚሆን (ግሬደር (CAT) ኤክስካቫተር፣ ዶዘር፣ ሮለር (14 TON) ፣ ሻወር ትራክ (10,000 ሜ.ኩ) እና የሲኖትራክ ገልባጭ መኪና (16 M3) ባለንብረቶችን የወረዳው ገ/ ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት:-

  • ህጋዊ የአከራይ ፍቃድ ያለው
  • የዘመኑን ግብር የከፈለ እና ያሳደሰ።
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ እና የግብር መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል።
  • ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 1000 ብር/አንድ ሺህ ብር ብቻ በመክፈል ከወረዳው ገ/ጽ/ቤት በመግዛት መወዳደር ይችላሉ።
  • የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ) ብር በሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ማቅረብ የሚችል ።
  • ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር (10) የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  • ጨረታው የሚዘጋበት ቀን ይህ ጨረታ ከወጣበት በ11ኛው የስራ ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ይሆናል።
  • ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ይህ ጨረታ ከወጣበት በ11ኛው የስራ ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይሆናል።

ማሳሰቢያ:- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ወይም አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ -- የመ/ቤቱ ስልክ ቁጥር ወይም የእጅ ስልክ 0922711225 ይደውሉ።

ኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ መንገድ እና ትራንስፖርት ጽ/ቤት

Summary
Shebe Sombo Woreda Road and Transport Office (Jimma Zone, Oromia) seeks to rent a grader, excavator, dozer, 14-ton roller, water truck and dump trucks to maintain rural roads. Owners with a rental licence, VAT and TIN may bid.
Save Tender