Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-221-7002
  • Website
  • Deadline27 Nov 2026, 9:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 200.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 30,000.00 (CPO ወይም አንኮንዲሽናል የባንክ ዋስትና፣ ለ90 ቀን)
  • opening dateበ11ኛው ቀን 9:00 ሰዓት
  • Sector Transportation Service And Cargo , Freight Transport

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በዩኒሴፍ በጀት በክልሉ ባሉት ወረዳዎች የጭነት አገልግሎት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 03/2019

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በዩኒሴፍ በጀት በክልሉ ባሉት ወረዳዎች የጭነት አገልግሎት ግዥ ለማከናወን ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም :-
ከዚህ በላይ ለተዘረዘሩት በውድድር መስፈርት መሰረት ለመሣተፍ የሚፈልጉ፡

  1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ [...] መሆን አለባቸው፤
  2. ተጫራቾች ዋጋቸውን የሚገልፀውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:00 - 6:00 ድረስ ብቻ ለዚህ አላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  3. የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን ከቀኑ 11:30 ድረስ ከግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት አለባቸው፤
  4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን 9:00 ሰዓት ይከፈታል፣ ሆኖም 11ኛው ቀን የስራ ቀን በማይሆንበት ጊዜ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ጊዜና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
  5. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለ90 ቀን ጸንቶ የሚቆይ ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺ.ህ ብር/ በሲፒኦ ወይም አንኮንዲሽናል የባንክ ዋስትና በማቅረብ መወዳደር አለባቸው፤
  6. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጊዜ አንድ ኮፒ እና ኦርጅናል ፖስታ በማሸግ ቴክኒካል፣ ፋይናንሻል የጨረታ ዶክመንት በአንድ ላይ በማድረግ ማቅረብ አለባቸው፤
  7. ጨረታው ለ3 ወራት /90 ቀናት ብቻ ፀንቶ የሚቆይ ይሆናል፡
  8. የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከግ/ፋ/ን/አስ/ር ዳይሬክቶሬት ከግዥ ክፍል 14 ቁጥር ማግኘት ይቻላል፡
  9. ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ:- ሽያጩ ቫትን ጨምሮ ከብር 20,000.00 /ሀያ ሺ.ህ ብር/ በላይ ለሆነው ግዥ 50% ቫት ቀንሰን የምናስቀር መሆኑን እንገልፃለን።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046-221- 70-02/03

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ
ሀዋሳ

Summary
Sidama National Regional State Education Bureau (Hawassa) seeks legal firms to provide freight transport services to woredas in the region. Open bid.
Save Tender