Tender Detail

Tender Details

  • Company የሆሳዕና ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ቶች ጽ/ቤት
  • Address ሆሳዕና : ደቡብ ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 046-555-36-45
  • Website
  • Deadline23 Nov 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceለመኖሪያ ብር 600፤ ለንግድ ብር 800 (የማይመለስ)
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበ11ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት፣ አቢዮ ኤርሳሞ ስታዲየም
  • Sector Land , House, Building And Warehouse

የሆሳዕና ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶች ጽ/ቤት የከተማ ቦታ የሊዝ ጨረታ (1ኛ ዙር)

የሆሳዕና ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ቶች ጽ/ቤት


የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

  1. የጨረታው ዙር:- 1ኛ
  2. የጨረታ ዓይነት:- መደበኛ
  3. በሀዲያ ዞን የሆሳዕና ከተማ አስ/ር ማዘጋጀ ቤታዊ አገልግሎት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀጽ 1 በፊደል ተራ ከሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሠረት ለልዩ ልዩ አገልግሎቶች (ለንግድ) የተዘጋጀ ቦታን በግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል። በመሆኑም መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የቦታውን ዝርዝር መረጃ እና የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ለመኖሪያ 600/ስድስት/ብር ለንግድ 800/ስምንት መቶ ብር/ በመክፈል ከማዘጋጃ ቤቱ መሬት ልማትና ማናጅመንት ዘርፍ ቢሮ ቁጥር 3 እስከ ቀኑ 11:00 ሰዓት ብቻ መግዛት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን። ለመደበኛ ጨረታ በ10ኛው ቀን የጨረታ ሰነድ የሚሸጠው እስከ 9:00 ሰዓት ብቻ ነው።
  4. የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለመደበኛ 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ ቀኑ 11:00 ሰዓት ብቻ ይሆናል።
  5. የጨረታው ሳጥን የሚታሸገው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት 10 ቀን ከቀኑ 11:00 ሰዓት ይሆናል።
  6. ቦታውን መጎብኘት ለሚፈልግ ተጫራች በተቋሙ ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ በሚገለጸው መርሀ ግብር መሠረት የሚናስጎበኝ ይሆናል።
  7. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣበት በ11ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት በሆሳዕና ከተማ አቢዮ ኤርሳሞ ስታዲየም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል። 11ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።
  8. ስለ ጨረታው ዝርዝር ማብራሪያ ከጨረታው ሰነድ ማግኘት ይቻላል።
  9. ማዘጋጀ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከሆሳዕና ከተማ አስተዳደር ዌብ ሳይት www.hosannaca.gov.et ማግኘት ይቻላል።

ለተጨማሪ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ደውሎ ማግኘት ይቻላል::
* 046-555-36-45
* 046-555-23-55
* 046-555-23-10

የሆሳዕና ከተማ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ቶች ጽ/ቤት

Summary
Hosanna Town Municipal Services Office (Hadiya Zone) is transferring urban land for various services (commercial) via lease by open bid, 1st round, regular tender.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender