የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር (ጉልባማ) የውጭ ኦዲት የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት ግዥ
Guraghe Development and Cultural Association (የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር)
የውጭ ኦዲት የሂሳብ
ምርመራ የጨረታ ማስታወቂያ
የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር (ጉልባማ)የ2018-2019(2026እ.ኤ.አ) የመደበኛ በጀት እና የፕሮጀክቶች የገቢና የወጪ ሰነዶችን ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውንና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የኦዲት ድርጅቶችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ የኦዲት ድርጅቶች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ኦዲት የምታደርጉበትን ፕሮፖዛላችሁን በማቅረብ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የጨረታ ሰነዱ በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ አራዳ ህንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ማስተባበሪያ ቢሮ ይከፈታል::የጨረታ ሰነዱን ቡታጅራ ከተማ 01 ቀበሌ ማርያም ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው በዋና ፅ/ቤታችን ሂሳብ ክፍል ወይም አዲስ አበባ አራዳ ክ/ከተማ አድዋ ዜሮ ዜሮ አራዳ ህንፃ ፊት ለፊት በሚገኘው ማስተባበሪያ ቢሮ ብር 300 በመክፈል ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን::
የጉራጌ ልማትና ባህል ማህበር ጽ/ቤት
Summary
Gurage Development and Culture Association invites licensed audit firms to submit proposals for the external audit of its regular budget and project income and expenditure records for 2018-2019 E.C. (2026).
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
