Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢንስፓየርድ ዴቨሎፕመንት
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline19 Nov 2026, 5:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

ኢንስፓየርድ ዴቨሎፕመንት (የምዝገባ ቁጥር 2813) ለ2025-2028 እ.ኤ.አ የሂሳብ ዘመን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ብቁና ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ ለመምረጥ ያወጣው ማስታወቂያ።

ኢንስፓየርድ ዴቨሎፕመንት


የውጭ ኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ

ኢንስፓየርድ ዴቨሎፕመንት (የምዝገባ ቁጥር: 2813) ለ2025-2028 እ.ኤ.አ የሂሳብ ዘመን የውጭ ኦዲት አገልግሎት ብቁና ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸውን ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ መምረጥ ይፈልጋል።

ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ የንግድና የኦዲት ፈቃድ፣ TIN፣ የታክስ ክሊራንስ እንዲሁም የቴክኒክና የፋይናንስ ሀሳብ ከሰኞ ኅዳር 7 እስከ ሐሙስ ኅዳር 10 ቀን 2019 ዓ.ም.፣ በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው።

አድራሻ: ገርጂ ታክሲ ተራ፣ ወበሪ ሆቴል አጠገብ፣ አዲስ አበባ።
ስልክ: +251 915 620 528 | ኢ.ሜይል: info@ieya.org

ድርጅቱ ጨረታውን በበቂ ምክንያት የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ኢንስፓየርድ ዴቨሎፕመንት

✨ messages.ai_summary
Inspired Development (registration no. 2813) seeks qualified, licensed external auditors to audit its accounts for the 2025–2028 financial years. Bidders need a renewed trade and audit licence, TIN and tax clearance, and submit technical and financial proposals.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender