Tender Detail

Tender Details

  • Company ዛጎል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል ማህበር
  • Address , Phone: 0930533560
  • Website
  • Deadline26 Nov 2026, 4:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Accounting & Auditing , Audit Service

ድርጅታችን ዛጎል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እ.ኤ.አ የ2026 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የተሰማሩ እና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የኦዲት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ዛጎል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል ማህበር


የሂሳብ መመርመር (ኦዲት) ስራ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ዛጎል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እ.ኤ.አ የ2026 በጀት ዓመት የሂሳብ ሰነዶችን በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ ማሰራት ይፈልጋል። ስለሆነም በዘርፉ የተሰማሩ እና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የኦዲት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች:-

  1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
  2. የፌዴራል ታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው።
  3. ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) የተሰጠ የብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  4. የግብር እዳ የሌለባቸው መሆኑን የሚገልፅ ወቅታዊ የታክስ ክሪላንስ (Tax Clearance) ማቅረብ የሚችሉ።
  5. የሙያ ፈቃድ ማረጋገጫ።
  6. የስራ ልምድ ማረጋገጫ።
  7. ስራውን ሰርቶ ለማጠናቀቅ የሚወስደውን ጊዜ በመግለፅ ሌሎች ለመወዳደሪያ ይጠቅሙናል የምትሏቸውን ሰነዶች በማቅረብ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

የማመልከቻ ሁኔታ:-
መስፈርቱን የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች በታሸጉ ኢንቨሎፖች በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ዋና ቢሮ በአካል በመቅረብ እንድታስገቡ እንጋብዛለን።
አድራሻ:- ከወሎሰፈር አደባባይ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ጎርጎርዮስ አደባባይ ተሻግሮ ካስ ታወር 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 802

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር:-0930533560

ዛጎል ኦይል ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግል ማህበር

Summary
Zagol Oil Ethiopia PLC invites licensed audit firms to bid for the external audit of its financial statements. Firms must hold an AABE certificate and submit sealed offers at its head office.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender