Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲ/ብ/ክ/መ/ማዕ/ሲ/ዞን የወንሾ ወረዳ ፋይናንስና ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሲዳማ ክልል, Phone: - - - - - - -
  • Website
  • Deadline23 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • CountryEthiopia
  • Bid Document Priceብር 100 (የማይመለስ)
  • Bid Security10% (የባንክ CPO)
  • opening dateበዕለቱ 4:30
  • Sector Stationery Materials , Electronics Materials

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ /ፋ/ኢ/ኮ/ል/ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ እና አላቂ የቢሮ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በሲ/ብ/ክ/መ/ማዕ/ሲ/ዞን የወንሾ ወረዳ ፋይናንስና ኢ/ል/ጽ/ቤት


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ /ፋ/ኢ/ኮ/ል/ጽ/ቤት 2019 በጀት ዓመት ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ እና አላቂ የቢሮ ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ተጫራቾች ሊያሟሉ የሚገባቸዉ መስፈርቶች

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ
  2. የ2019ዓ.ም ግብር የከፈሉ
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
  4. የባንክ cpo 10% ማስያዣ ማቅረብ የሚችሉ
  5. ተጫራቾች በሽያጭ ላይ ትርፍ 3% ለመክፈል ፈቃደኛ የሆኑ
  6. ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም
  7. አሸናፊው ተጫራች ዕቃውን እስከ ቦታው ድረስ ማቅረብ የሚችል
  8. አሸናፊው ተጫራች የዕቃውን ናሙና ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ

ከላይ የተመዘገቡትን መስፈርት ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾች ለጨረታ ሠነድ ሲመጡ ዋናውንና ኮፒ ዶክመንት በአንድነት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት በተከታታይ 10/ አስር /ቀን ጀምሮ በወንሾ ወረዳ ፋ/ኢ/ኮ/ል/ጽ/ቤት በመቅረብ ለዚህ አገልግሎት ብቻ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላል።

-ተጫራቾች መወዳደሪያ የጨረታ ዝርዝር ሰነድ ከወንሾ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ የማይመለስ 100 (አንድ መቶ/ብር በመክፈል ሰነድ ወንሾ ወረዳ ፋ/ኢ/ኮ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 መውሰድ ይችላል።

ጨረታው የሚከፈተው ጨረታው ከወጣበት በ11/አስራ አንደኛው ቀን ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

አሸናፊ ተጫራች የዕቃውን ናሙና ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ

ማሳሰቢያ:- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በዕለቱ ካልተገኙ ጨረታውን ለመክፈት አይስተጓጎልም።

የበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:-
1ኛ09-78-59-20-65 2ኛ 09-13-08-25-24 3ኛ 09-10-79-10-19

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ማዕከላዊ ሲዳማ ዞን ወንሾ ወረዳ/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት

Summary
Wensho Woreda Finance and Economic Development Office, Central Sidama Zone, seeks suppliers of fixed electronics items and consumable office supplies for the 2019 budget year. Open bid.
Save Tender