Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ሆኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address , Phone: 0916525511/ 0984878986
  • Website
  • Deadline17 Nov 2026, 12:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 400 (የማይመለስ)
  • Bid Security3000 /ሰላሳ ሺህ/ (CPO)
  • opening dateበዚሁ ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት
  • Categories Stationery Materials , Electronics Materials

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ሆኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በኩል በ2019 በጀት ዓመት ለሆኮ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች ጽሕፈት መሣሪያ /ስቴሽነሪ/ እና የኤሌክትሮንክስ ዕቃ በሕጋዊ መንገድ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ሆኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ሆኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በኩል በ2019 በጀት ዓመት ለሆኮ ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች ጽሕፈት መሣሪያ /ስቴሽነሪ/ እና የኤሌክትሮንክስ ዕቃ በሕጋዊ መንገድ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በዚሁ መሠረት ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ሟሟላት አለባቸው::

  1. በዘርፉ ሕጋዊ የዕቃ አቅራቢነት ፈቃድ ያለው::
  2. በ2019 ዓ.ም ፍቃዳቸውን ያሳደሱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ::
  3. የግብር ከፍያ መለያ ቁጥር TIN ያለውና የቫት ተመዝጋብ የሆነ::
  4. የዕቃው ጥራትም ሆነ በአፈጻጸም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጠ ተጫራች ጨረታውን መወዳደር አይችልም::
  5. ተጫራች መልካም የዕቃ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት::
  6. የዕቃ አቅራቢ ተጫራች ለመወዳደሪያ የሚያቀርበው ቴነከኒንካል መወዳደሪያ ሰነዶች ዋና /ኦርጅናል/ ሲጠየቁ አቅርቦ ማስመሰከር የሚችሉ፤ ይህ ተጣርቶ ኮፒ ከዋናው ጋር ተመሳክሮ ትክክለኛ ካልሆነ ተጫራቹ ከውድድር ውጭ ይሆናል::
  7. የጨረታ ማስመስከሪያ /bid security/ 3000 /ሰላሳ ሺህ በባንክ የተረጋገጠ የዋስትና /CPO/ ከመጫረቻ ቴክኒካል ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው::
  8. የጨረታ ዶክሜንት ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 400 /አራት መቶ ብር / በመክፈል የከፈሉበትን መረጃ ደረሰኝ በመያ በሲ/ብ/ክ/መ/ፋ/ቢሮ ብሎክ 2 ቢሮ ቁጥር 42 በአካል በመቅረብ ዋናውን የታደሰውን የንግድ ፍቃድ በመያዝ መውሰድ ይችላሉ::
  9. የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሰረት ተሟልቶ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል አንድ ዋናና ሁለት ኮፒወች ለየብቻ በሰሚ በማሸግ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6ኛ ቀን ከጠዋቱ 6:00 ሰዓት ድረስ ብቻ በሲ/ብ/ክ/መ/ፋ/ቢሮ ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችኋል:: /Arithmetic Eror / 5% በላይ መሆን የለበትም ::
  10. ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙ ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ ከቀኑ 6:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ ይከፈታል:: የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ከመክፈት አያስተጓጉልም::
  11. የወቅቱን የገበያ ዋጋ ያላገናዘበ የጨረታ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም::
  12. የጨረታው መዝግያና መክፈቻ ቀን በሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው በሥራ ቀን በተገለጸው ቦታና ሰዓት ይሆናል::
  13. ለጨረታ ሰነዱ ለተገለጸው በግዥ መጠን ላይ 20% ተጨምሮ ወይም ተቀንሶ መግዛት ይቻላል::

ማሳሰቢያ:-

* መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ወይም በከከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ሆ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር:- 0916525511/ 0984878986/ 0923405260/ 0912134674

በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ሆኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Hoko Woreda Finance and Economic Development Office in Eastern Sidama Zone, Sidama Region, seeks suppliers of stationery and electronics for woreda sector offices. Open bid.
Save Tender