Tender Detail

Tender Details

  • Company ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 13 ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጀሞ አንደኛ በር ሳባ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 601 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline21 Sep 2026, 5:30 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ)
  • opening dateበ11ኛው ቀን በ3፡00 ሰዓት
  • Categories Furniture And Furnishing , Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ጀ/አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ስር ላሉት ጽ/ቤቶች 01/19 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን፡-


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዢው መለያ ቁጥር ግልጽ ጨረታ 01/19

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ጀ/አስተዳደር ፋ/ጽ/ቤት ስር ላሉት ጽ/ቤቶች 01/19 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን፡-

  • ሎት-1 የፅህፈት እቃዎች
  • ሎት-2 የጽዳት እቃዎች
  • ሎት-3 ፈርኒቸር ጥገና
  • ሎት-4 ኤሌክትሮኒከስ ጥገና
  • ሎት-5 ቋሚ እቃ ግዢ
  • ሎት-6 ደንብ ልብስ አገልግሎት
  • ሎት-7 ቋሚ አላቂ እቃዎች
  • ሎት-8 የሽልማትና ስጦታ እቃዎች
  • ሎት-9 ህትመት ስራዎች አገልግሎት
  • ሎት-10 የመስተንግዶ አገልግሎት
  • ሎት-11 የጉልበት አገልግሎት
  • ሎት-12 የጭነት መኪና አገልግሎት
  • ሎት-13 የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት

ብቃት ያላቸውና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል በዚህም መሰረት

  1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑእና የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣ ጥቃቅንና አነስተኛ ከሆኑ ከአደራጃቸው አካል የድጋፍ ደብዳቤ ማምጣት ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብር ለሎት1 ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር ብቻ) ለሎት2 ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር ብቻ) ለሎት3 ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር ብቻ) ለሎት4 ብር10,000 (አስር ሺህ ብርብቻ) ለሎት5 ብር 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር ብቻ) ለሎት6 ብር 20,000.00(ሃያ ሺህ ብር ብቻ) ለሎት7 ብር 15,000.00(አስራ አምስት ሺህ ብር ብቻ)ሎት 8 ብር 10,0000 (አስር ሺህ ብር ብቻ) ሎት 9 ብር 12,000(አስራ ሁለት ሺህ ብር ብቻ)ሎት 10(ሀ) ብር10,000 (አስር ሺህ ብርብቻ) ሎት10(ለ) 10000 (አስር ሺህ ብርብቻ) ሎት 1(ሀ) ብር10,000(አስር ሺህ ብር ብቻ) ሎት1(ለ) 10000 ሎት12 ብር 13,000 (አስራ ሶስት ሺህ ብርብቻ)ለሎት 13 ብር 13,000 (አስራ ሶስት ሺህ ብር ብቻ) በን/ስ/ላ/ክ/ከ ወረዳ 13 ጀሞ ፋይናንስ ጽ/ቤት ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በንፋስ ስልክላፍቶ ከፍለ ከተማ ወስ3/ጀ/ፋይናንስ ጽ/ቤት ጀሞ አንደኛ በር በሚገኘው ሳባ ህንጻ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 606 ላይ በመምጣት የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በአርጅናልና በኮፒ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 606 በመምጣት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ በአስረኛው ቀን በ11፡30 ሰዓት ታሽጎ በ11ኛው ቀን በ3፡00 ሰዓት በወረዳው ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 606 ይከፈታል። የመከፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ታሽጎ ይከፈታል፤ ተጫራቶች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት1 ሎት2፣ እና ሎት5 ሎት6 ሎት7፤ ሎት8፤ ሎት9፤ ሎት10፤ ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ናቸው፤ በቀረበው የፍላጎት መግለጫ መሰረት የተሟላ ፍላጎት መግለጫ ማዘጋጀትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  6. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት በፊት እና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
  7. የዘገየ ጨረታ እና በጨረታ መከፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
  8. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት የግዢ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉበሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ አሽገው ሲመልሱ ሙሉውን ሰነድ መመለስ እና በሁሉም ገጽ ላይ ማህተም ማድረግ ይኖርባቸዋል ።

በተጨማሪ ለማብራሪያ ጥያቄ

አድራሻ ጀሞ አንደኛ በር ሳባ ህንጻ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 606

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 13 ጀሞ ፋ/ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Open tender for Nifas Silk Lafto Sub-City Woreda 13 offices: office supplies, cleaning materials, furniture and electronics repair, fixed assets, uniforms, consumables, awards, printing, hospitality, labor, freight and public transport services. Bidders need renewed license, tax clearance, TIN/VAT registration, and support letter if small. Samples required for some lots.
Save Tender