Tenders

149 published today

Posted in the last 7 days and still open, newest first.

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የጽዳት ዕቃዎችና ጽህፈት መሣሪያ በወጣ ዝርዝር መሠረት መግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

Buyer በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ ካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት አውራዳ

Region South West Ethiopia Peoples

Closes 18 Nov · 7d left ኅዳር 9, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 1...

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ ቡድን ቃሉ ወረዳ ሴክተር መቤቶች አገልግሎት የሚውል በመደበኛ በጀት ሎት 1.የጽሕፈት መሳሪያዎች ሎት2 የጽዳት ዕቃዎች ሎት3 የውሃ እቃዎች ሎት4. የግንባታ ዕቃዎች እንዲሁም በአልማ በጀት ሎት 5 የግንባታ ዕቃ/ኤጋ ቆርቆሮ / በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::

Buyer በአብክመ ደ/ወሎ ዞን የቃሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን

Region Amhara

Closes 14 Nov · 2d left ኅዳር 5, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት...

SWEPRS Water, Mine and Energy Bureau invites sealed bids for supply, installation, testing and commissioning of solar water pumping for 8 water projects and drilling, development and testing of boreholes BH4 and BH5 for Tarcha Town water supply upgrading

Buyer Southwest Ethiopia Peoples Regional (SWEPR) State Water, Mine, and Energy Bureau

Region South West Ethiopia Peoples

Closes 25 Nov ኅዳር 16, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን English Bid security The bid security amoun...