Tenders

194 published today

Posted in the last 7 days and still open, newest first.

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰራተኞች ስፖርት ኮሚቴ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፣ የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

Buyer የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰራተኞች ስፖርት ውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ

Region Addis Ababa(city)

Closes 12 Nov · 2d left ኅዳር 3, 2019 ዓ.ም Source ሪፖርተር Amharic Bid security የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ...

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን በሠንጠረዥ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Buyer Bank of Abyssinia S.C. (አቢሲንያ ባንክ አ.ማ)

Region Sidama

Closes 1 Dec ኅዳር 22, 2019 ዓ.ም Source ሪፖርተር Amharic Bid security ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበዉን ንብረት...

“ኦቢኤም ኮንስትራክሽን ድርጅት” (OBM Construction Enterprise) ለዋና መስሪያ ቤት (Head Office) አገልግሎት የሚውል1 (አንድ) ዘመናዊ ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

Buyer OBM Construction S.C (ኦ.ቢ.ኤም ኮንስትራክሽን አክሲዮን ማህበር)

Region Addis Ababa(city)

Closes 11 Nov · 1d left ኅዳር 2, 2019 ዓ.ም Source reporter Amharic Bid security የጨረታ ማስከበሪያ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990(እንደተሻሻለው) እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

Buyer Siinqee Bank Share Company (ሲንቄ ባንክ አ.ማ)

Region Oromia

Closes 17 Nov · 7d left ኅዳር 8, 2019 ዓ.ም Source ሪፖርተር Amharic Bid security ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታ...

የአዲስ አበባ አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን የደንብ ልብስ፣ የቢሮና የፅዳት እቃዎች፣ የእንስሳት መድሀኒት፣ የላብራቶሪና የግብርና ግብአቶች፣ ህትመት እና መስተንግዶ ግዥ

Buyer አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ኮሚሽን

Region Addis Ababa(city)

Closes 13 Nov · 4d left ኅዳር 4, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic Bid security ለእያንዳንዱ ሎት ብር 5,000