የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰራተኞች ስፖርት ኮሚቴ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፣ የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰራተኞች ስፖርት ውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰራተኞች ስፖርት ውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰራተኞች ስፖርት ኮሚቴ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን፣ የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
ግልፅ ጨረታ ቁጥር ቢድ 01/2019
| ተ.ቁ | የዕቃው ዓይነት | የተፈለገው ብዛት | የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ ወይንም ቅድመ ሁኔታ ባላስቀመጠ የባንክ ዋስትና (ብር) |
| 1. | የስፖርት ትጥቆች እና ቁሳቁስ | 11 ዓይነት | 50,000.00 |
በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ሁሉ
- የታደሰ ንግድ ፈቃዳቸውን፣ በመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ድረ-ገጽ ውስጥ የተመዘገቡበትን፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒውን በማያያዝ የማይመለስ ብር 50/ሃምሳ/ ለእያንዳንዱ ሰነድ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፎች በተከፈተው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ስፖርት ኮሚቴ አካውንት ቁጥር 1000594504023 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሰኞ ጥቅምት 23 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋት 2:00 - 6:00 እና ከሰዓት ከ7:00 -10:00 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊንፊኔ ቅርንጫፍ ያለበት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ ስፖርት ማህበር ቢሮ ቁጥር 11 በመምጣት መውሰድ ይችላሉ::
- ተጫራቾች ስለጨረታዎቹ መረጃ ማግኘት ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0911 67 43 02/ 0913 26 69 66/ 0922 33 51 14 መጠየቅ ይችላሉ::
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ /ቢድቦንድ/ በሲፒኦ ሰነዱ ውስጥ በተጠየቀው መልኩ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- የጨረታ ቁጥር ቢድ 01/2019 (የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ) ሕዳር 03 ቀን 2019 ዓ.ም. ከዚህ እንደሚከተለው ተዘግቶ ይከፈታል:: በዚሁም መሠረት የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ ሕዳር 03 ቀን 2019 ዓ.ም. ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል:: ስለዚህ ተጫራቾች የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁስ ሰነዳቸውን እስከ ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው የፍላጎት መግለጫ ዝርዝር መሰረት ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ኮሚቴው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሰራተኞች ስፖርት ውድድር አዘጋጅ ኮሚቴ
✨ messages.ai_summary
Supply of sports kits and equipment (11 types) for the Commercial Bank of Ethiopia employees' sports committee. Bidders need a renewed trade licence, registration on the Public Procurement and Property Administration Agency website and VAT registration; samples required.
