Tenders

274 published today

Posted in the last 7 days and still open, newest first.

ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ ሎት አንድ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ፣ ሎት ሁለት የህትመት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Buyer የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ

Region Sidama

Closes 21 Sep · 3d left መስከረም 11, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን ጋዜጣ Amharic Bid security 10,000

የአ/ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ በ2019 ዓ.ም የውድድር ዘመን ተጫዋቾችን በሆቴል ለመመገብ እና የስፖርት ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊውን በመለየት ለመገልገል እና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Buyer የአርባ ምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ

Region Amhara

Closes 21 Sep · 4d left መስከረም 11, 2019 ዓ.ም Source Addis Zemen Amharic Bid security 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/...

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለ2019 ዓ.ም የምርት ዘመን ለስኳር ምርት ግብዓትነት የሚያገለግል ትኩስ ኖራ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Buyer Ethiopian Sugar Industry Group (የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ)

Region Addis Ababa(city)

Closes 24 Sep · 7d left መስከረም 14, 2019 ዓ.ም Source Addis Zemen Amharic Bid security ብር 500.000.00

በአራዳ ከፍለ ከተማ አስተዳደር በፐ/ሰ/የሰ/ል ጽ/ቤት/አስ/ፋ/ፑል የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለራሱና በስሩ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የአገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Buyer በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በፐ/ሰ/የሰ/ል ጽ/ቤት/አስ/ፋ/ፑል የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን

Region Addis Ababa(city)

Closes 18 Sep · today መስከረም 8, 2019 ዓ.ም Source አዲስ ዘመን Amharic