የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት የሚ/አ/ከ/አስ/ር ማዘጋጃ ቤት በባለቤትነት ለሚያሰራው የየኪ ድልድይ ግንባታ ስራ ለማሰራት ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC/BC/ የሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
Lot -94 ለተማሪዎች ክሊኒክ ለህክምና አገልግሎት የሚውል ዶሲ ግዥ
ለታህሳስ 29/2018 ዓ/ም ለሚከበረው የገና በዓል ዝግጅት የሚሆን ለስላሳ (ሚሪንዳ፣ ፔፕሲ ፣ፋንታ፣ ኮካ እና እስፕራይት) 0.5 ሊትር(1/2)ሊትር ሃይላንድ ግዥ
Procurement of Electronic Equipment
procurement of Isuzu spar parts az
በአምቴኢ/አዉቴኢ ለMarathon project ሀይቅ ላይ ለሚሰሩት የተለያዩ አንፀባራቅ የደንብ ልብስ//44//
lot-80 ለSTEM ማዕከል ሥልጠና እና ኢንኩቤሽን ማዕከል የሚዉሉ ዕቃዎች
የዛላ በርበሬ ግዥ
Procument of Netball and football playing equipment
የዲላ ትምህርት ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
መ/ቤታችን የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም የግልባጭ መኪና እስከነ ሎደሩ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
የአፈፃፀም ከሳሽ ስንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ የአፈፃፀም ተከሳሽ 1ኛ ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ማህበር 2ኛ መልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር መካከል ያለውን ክርክር አስመልክቶ ምዕራብ ጉጂ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የስሌዳ ቁጥር ኦሮ 4582 የሆነ ንብረትነቱ የነኛ የአፈፃፀም ተከሳሽ ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ማህበር የሆነ ትራክተር የሚሸጥ ስለሆነ በዚህ ጨረታ ላይ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የውሃ ዕቃች ግዢ
ምርምርና ትብብር ም/ፕርዝዳንት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የጨርቅ መጋረጃ ከነገበር እና ከነሙሉ አክሰሰር ግዥ
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ፋይበር ሮቶ 10000 ሊትር የቁም (የውሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ በቁመትያለ ጥራቱን የጠበቀ) ለጫሞ ካምፓስ 2
Procurement of Construction Materials for Maintenance Service (Pain and other Materials)
በድጋሚ የወጣ ለዉሃ ቴክሎኖጅ ዳ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚዉል ሼልፍ ግዥ //43
lot 91 ለኮድ-4-28702 ኢት ሃርድ ቶፕ ተሸከርካሪ መኪና ፕሮቶኮል ዕቃ ግዥ
Lot-90 የኮድ-4-16631 ኢት ሚስትቡሽ ተሽከርካሪ መኪና ፕሮቶኮል ዕቃዎች ግዥ
Lot -76 ዩኒቨርሲቲው ለፋይናንስ ሥራ አስፈፃሚ፣ ለግዥ ስራ አስፈፃሚ እና ለም/ቴ/ሽ/ም/ፕ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውል የኘሪንተር ቀለም እና የድራም ግዥ