((Purchase Requisition of Starting box with hose Engine No- 1Hz 4-03976 ET Model No- HZJ105L-GOMRS Chassis No- JT711PJA507013923))
(Purchase Requisition of Bearing Front inner 90368-49084 Engine No- 1Hz 4-03976 ET Model No- HZJ105L-GOMRS Chassis No- JT71 1PJA507013923)
Purchase Requisition of ቆርቆሮ ባለ 32 ጌጅ ከማህ/ጉድኝት /ለኬንቾና ጨንቻ ማረምያ ++
Procurement of ATS Automatic Transfer Switch /ለአይሲቲ መረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ ኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት) (ለ 7ኛ ጊዜ)
procurement of computer spare parts-2018
Procurement of laptop computer core i5-2018
Uniform procument 2018(2)
የሀላባ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በሀላባ ዞን ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለአሚቲ /አዉቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የተለያዬ ብሎኬት //52//
ለአሚቲ /አዉቲ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል ኮንስትራክሽን ዕቃ //50//
ለአሚቲኢ /አዉቲኢ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል ኮንስትራክሽን ዕቃ //51//
በደቡብ ኢት / ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአውሮፓ ዩንየን /EUP/ ፕሮግራም በወረዳው ግብርና ጽ/ቤት አደጋ ሥጋትና ምግብ ዋስትና በኩል በዛባ ቀበሌ በዱባኮ ንዑስ ንጹህ መጠጥ ውሃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአውሮፓ ዩንየን /EUP/ ፕሮግራም በወረዳው ግብርና ጽ/ቤት አደጋ ሥጋትና ምግብ ዋስትና በኩል በጋላዳ ቀበሌ የአጠቃላይ ጤና ኬላ Comprehensive Health/ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
በደ/ኢት/ሥራና ክህሎት ቢሮ አረካ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት በስድስቱ ሎቶች ማለት፡- ሎት1 GMFA,SERVEYING እና BE ሎት2 አውቶሞቲቭ፣ ሎት3 ኤሌክትሮኒክስ እና ኤሌትሪካል መሣሪያዎች ሎት 4 ተገጣጣሚዎች፣ ሎት 5 ቋሚና አላቂ ጽ/መሣሪያ፣ ሎት6 ጋርመንትና ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የፋብሪካ ውጤት የሩዝ ግዥ
የንፅህና መጠበቂያ ሞዴስ ግዥ
ሎት-31B የICT ጥገና ዕቃዎች
ሎት-31A የICT ኤልክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ
መ/ቤታችን የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በሥሩ ላሉት ዲስትሪክቶች አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን እና ኢንጅነሪንግ መሣሪያዎች መገልገያ ማለትም የገልባጭ መኪና እስከ እነሎደሩ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
PROCURMENT OF SPAIR PARTS(AZ)