በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአውሮፓ ዩንየን /EUP/ ፕሮግራም በወረዳው ግብርና ጽ/ቤት አደጋ ሥጋትና ምግብ ዋስትና በኩል በጋላዳ ቀበሌ የአጠቃላይ ጤና ኬላ Comprehensive Health/ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአውሮፓ ዩንየን /EUP/ ፕሮግራም በወረዳው ግብርና ጽ/ቤት አደጋ ሥጋትና ምግብ ዋስትና በኩል በጋላዳ ቀበሌ የአጠቃላይ ጤና ኬላ Comprehensive Health/ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡-
• በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፣
• የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣
• የግብር ከፋይነት ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣
• የዘመኑን ግብር የከፈሉበት መረጃ ማቅረብ አለባቸው፣
• የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች፣
• በዘርፉ ፍቃድ ያለው/ያላት መሆን አለባቸው፣
• ከዚህ በፊት በመንግስትም ሆነ በግል በግንባታ ዘርፍ ጥሩ አፈጻጸም ያለው እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ ሚችል የሚትችል፣
• ደረጃ 5 /አምስት እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፣
• ለጨረታው ሠነዱ የማይመለስ 500 ብር /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መግዛት አለባቸው፣
• የጨረታ ማስከበሪያ /20,000 /ሃያ ሺ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፣
• ዋጋውን ዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱ ላይ ሞልታችሁ ማኅተም ተደርጐ ተፈርሞበት በፖስታ ታሽጐ ኦሪጅናልና ኮፒ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ጨረታ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የመንግስት የሥራ ቀናት በወረዳው ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ማቅረብ አለባቸው።
• ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን ይከፈታል፣
• ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎች በተገኙበት ይከፈታል፣
• ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባይገኙም ጨረታውን ለመክፈት አያስተጓጉልም፣
ማሳሰቢያ፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፍልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት
