Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline25 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2026-02-25 00:00:00
  • Categories Building Construction , Construction Works

በደቡብ ኢት / ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአውሮፓ ዩንየን /EUP/ ፕሮግራም በወረዳው ግብርና ጽ/ቤት አደጋ ሥጋትና ምግብ ዋስትና በኩል በዛባ ቀበሌ በዱባኮ ንዑስ ንጹህ መጠጥ ውሃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢት / ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በአውሮፓ ዩንየን /EUP/ ፕሮግራም በወረዳው ግብርና ጽ/ቤት አደጋ ሥጋትና ምግብ ዋስትና በኩል በዛባ ቀበሌ በዱባኮ ንዑስ ንጹህ መጠጥ ውሃ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው፡-

•        በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፣

•        የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣

•        የግብር ከፋይነት ምዝገባ ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣

•        የዘመኑን ግብር የከፈሉበት መረጃ ማቅረብ አለባቸው፣

•        የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች፣

•        በዘርፉ ፍቃድ ያለው/ያላት መሆን አለባቸው፣

•        ደረጃ 7 /ሰባት/ እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፣

•        ከዚህ በፊት በመንግስትም ሆነ በግል በግንባታ ዘርፍ ጥሩ አፈጻጸም ያለው እና የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፣

•        ለጨረታው ሠነዱን የማይመለስ 300 ብር /ሦስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል ከዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት መግዛት አለባቸው፣

•        የጨረታ ማስከበሪያ /20,000/ ሃያ ሺ ብር በባንክ የተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፣

•        ዋጋውን ዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱ ላይ ሞልታችሁ ማኅተም ተደርጐ ተፈርሞበት በፖስታ ታሽጐ ኦሪጅናልና ኮፒ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ጨረታ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የመንግስት የሥራ ቀናት በወረዳው ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት ማቅረብ አለባቸው፣

•        ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ሥራ ቀን ይከፈታል፣

•        ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎች በተገኙበት ይከፈታል፣

•        ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባይገኙም ጨረታውን ለመከፈት አያስተጓጉልም፣

 

ማሳሰቢያ፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፍልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በደቡብ ኢት/ክልል መንግሥት ጎፋ ዞን ዑባ ደብረ ፀሐይ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት

Save Tender