በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለAI (ሰው ሰራሽ እንስሳት ማዳቀል) ፕሮጀክት ቁሳቁሶችን ግዥ ለመፈጸም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው በመጀመሪያ ዙሮች ያልተሳኩ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ ማለትም ሎት-1 የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሎት-2 የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢ/ክ/መንግሥት የጋርዱላ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃ እና የመኪና ጥገና የሙያ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የውሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ 10000 ሊትር ፕላስቲክ በቁመት የለ** (የውሃ ማጠራቀሚያ ሮቶ በቁመትያለ ጥራቱን ና መጠኑን የጠበቀ) ለጫሞ ካምፓስ
በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚያስፈልጉ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተርና ላፕቶፕ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Procurement of Printing and Publishing Services
የኮድ-36341 ሀይዮዳይ ሞዴል፡SONATA ሻንሲ፡5NPE34F3JH596832 መኪና ጥገና አገልግሎት ግዥ
ክላሰር 250 ግራም ግዥ
የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ግዥ
በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ /አዉቲኢ ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የተለያዬ ብሎኬት //67//
የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት መደበኛ የፍ/ር ችሎት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ /አዉቲኢ የዉሃ አቅርቦት ጥገናና ፍሳሽ አገልግሎት እና ለጠቅላላ አገልግሎት የሚገዛ የተለያዩ ማሽኖች /66/
ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ሠላምና ፀጥታ ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
የዲዝል ጀኔሬቴር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በጌዴኦ ዞን የኮቾሬ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለኮቾሬ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት እና ለፍ/ገነት ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሎት - 197 ለተማሪዎች ምግብ ቤት ሥራ አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች
ሎት-198 ለተማሪዎች ድጋፍ አገልግሎት የሚውል የቁሳቁስ ግዥ
ሎት-194 የኤሌክትሪክ መኪና ጎማ ግዥ
ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ