የጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚያስፈልጉ ኮምፒዩተር፣ ፕሪንተርና ላፕቶፕ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአፈፃፀም ከሳሽ እነ መህድያ አንደታ (7) ሰዎች እና በአፈፃፀም ተከሳሽ ወ/ሮ ከበቡሽ ተሰማ መካከል ባለው የውርስ ንብረት ክስ ክርክር ጉዳይ 250 ካ/ሜ ቦታ ላይ የሚገኘው ቤት የሚሸጥ መሆኑን በማስታወቂያ እንዲወጣ ሲል የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት አዟል፡፡