በአፈፃፀም ከሳሽ እነ መህድያ አንደታ (7) ሰዎች እና በአፈፃፀም ተከሳሽ ወ/ሮ ከበቡሽ ተሰማ መካከል ባለው የውርስ ንብረት ክስ ክርክር ጉዳይ 250 ካ/ሜ ቦታ ላይ የሚገኘው ቤት የሚሸጥ መሆኑን በማስታወቂያ እንዲወጣ ሲል የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት አዟል፡፡
በማ/ኢት/ክ/መ/ምሥራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
1ኛ ወ/ሮ መህድያ እንደታ
2ኛ ወ/ሮ ብልጫ ከድር
3ኛ ወ/ሮ በድሪያ በሽር
4ኛ አቶ አሊ በሽር
5ኛ አቶ መሃመድ በሽር
6ኛ አቶ ባህሩ በሽር
7ኛ አቶ ሁሴን በሽር
በአፈፃፀም ከሳሽ እነ መህድያ አንደታ (7) ሰዎች እና በአፈፃፀም ተከሳሽ ወ/ሮ ከበቡሽ ተሰማ መካከል ባለው የውርስ ንብረት ክስ ክርክር ጉዳይ በዘቢደር ቀበሌ ክልል ውስጥ የሚገኘው የወ/ሮ ከበቡሽ ተሰማ በሰሜን አሊ አወል በደቡብ ከበቡሽ ተሰማ ፤ በምስራቅ መንገድ ፤ በምዕራብ ሁሴን ኤገኖ የሚያዋስኑት 250 ካ/ሜ ቦታ ላይ የሚገኘው ቤት መነሻ ዋጋ 561,898.56 (አምስት መቶ ስልሳ አንድ ሺህ ሰምንት መቶ ዘጠና ስምንት ብር ከ56/100) 1/4ኛውን በሲፒኦ በማስያዝ የሚያወጣ ንብረት 30 ቀን አየር ላይ ከዋለ በኋላ ግራ ቀኙ በተገኙበት እና የ04 የዘቢደር ቀበሌ አስተዳደር ፅ/ቤት በተገኙበት ጨረታውን ሰኔ 28 ቀን 2017 ዓ/ም ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ተጀምሮ እስከ 6፡00 ሰዓት የሚሸጥ መሆኑን በማስታወቂያ እንዲወጣ ሲል የምስራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፍታብሄር ችሎት አዟል፡፡
በማ/ኢት/ክ/መ/ምሥራቅ ጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት
