ለ2017 የስፖርት ፌስቲቫል አገልግሎት የሚውል የስፖርት ትጥቅ ግዥ
ለምርምር ስራ ግብዓት የሚውል ኬሚካል ግዥ
LOT 024GC procurement of medical equipment Rigid Bronchoscope set
ለሶስተኛ ግዜ የወጣ የመኪና ጎማ ግዥ
Purchase of ICT Equipment
Lot 29:ለላቦራቶሪ ክፍሎች እና ኬሚካል ስቶሮች የጭስ ማስወጫ እና ንጹህ አየር ማስገቢያ ግዥ
procurement of Science Laboratory (work shop) Equipment
Lot 14: procurement of Vehicle tire
የስፖርት ትጥቆች እና ቁሳቁሶች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2017/2018 ዓ.ም የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የኤንፒኤስ ቦሮን እና ዩሪያ በድምሩ = 82,784 ኩ/ል /ሰማኒያ ሁለት ሺ ሰባት መቶ ሰማኒያ አራት ኩ/ል/ የአፈር ማዳበሪያ በዞናችን ካለው ደባርቅ ዩኒየን በስሩ ላሉ 31 መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ባለው 7 ወር ጊዜ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት የሚውሉ የተለያዩ የላብራቶሪ የትምህርት እቃዎች እና የተለያዩ የትምህርት አጋዥ መጽሃፍቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ማማ ምድር ወረዳ የይገም ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ለአገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ ሎት 2 የደንብ ልብስ ፣ ሎት 3 የተለያዩ ህትመቶች ፣ ሎት 4 የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሳተም ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ብዛት 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ፒፒሲ ሲሚንቶ ከለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ወደ ኮምቦልቻ ማጓጓዝ ይፈልጋል፡፡
Procurement of HDP pipe& plastic hose ኤች ዲፒ ቱቦ ¾ ኢንች ለተማሪዎች ምግብ ቤት ፕላስቲክ የውሃ መሳቢያ ቱቦ ½ ኢንች ለእስሳት ህክምና
LOT-0038 STUDENT INFORMATION SYSTEM
Procurement of Human medical item
ለቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ አላቂ ዕቃዎች ግዥ
የፕሪንተር ቀለም እና ማስታወሻ ደብተር ግዥ ለተለያዩ ክፍሎች/ Requisition of Printer tonner note book/(3)
Debre Brehan Wood Processing PLC. (DWP PLC.) located in Amhara Region, North Showa Zone, invite interested bidders to procure small peeling machine, large peeling machine, large debarking machine, veneer drier machine and two small electric vehicles stated and listed in the technical specification of the bid
Procurement of Various Laboratory Equipment