Lot-27 Procurement of Pharmaceuticals and Medical Equipment
Lot – 29 Procurement of printing serves
ሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ የአውቶማቲክ ቲተር ግዥ በአማሪኛ እና በእንግልዘኛ 1
Procurement of Toner ( Mor Adama Branch)
ለቢሮ አገልግሎት የሚውል/ የተፈጥሮ አበባ/የአበባ መትከያ ባዝ/የጠረጴዛ አርቴፊሻል አበባ ግዥ////
Procurement of Maintenance Supplies
Procurement of Maintenance Equipment /2
The National Veterinary Institute (NVI) here now invites sealed bids from eligible bidders all over the world for the Procurement of Different Machineries and Laboratory equipment
ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለዋዩ ቱቃ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን ጽ/ቤት አዲስ መንገድ የመሬት ላይ ሥራ/Earth Work) ለ2018 በጀት ዓመት ለማሰራት ስለ ሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎች ሥራው ሚሰራበት ቦታ ጭኖ ማድረስ ለሚችልና እያንዳንዱን ማሸነሪ በሰዓት በስንት አከራይቶ እንደ ሚሰራ በመግለጽ ለመወዳደር ለሚፈልግ ሰው የማሽኑን ዓይነት እንደ ሚከተለው እንገልጻለን
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በ2018 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የመኪና እና የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በቄለም ወለጋ ዞን የየማሎሚ ወለል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት በወረው ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለሚገዙ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን እንዲሁም የደንብ ልብስ ለመግዛት የወጣ የጨረታ ደንብ እና መመሪያ አንደሚከተለው ተዘርዝሯል፡፡
የተለያዩ ሻርኘ ፎቶ ኮፒ ማሽኖች የጥገና አገልግሎት ግዥ
ለምርምር አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ
Purchase Of Window Shatter Curtain
Procurement of Carpet ( More Adama 2)
Purchas of Mobil phone 128GB
Purchase of Lap top computer 14 Generation 2TB
Procurement for spare parts/EDU.1
የበደሌ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማ አስተዳደር ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ውስጥ ለሚሰሩ የመንግሥት ሠራተኞች መዝናኛ እና ለጤና አጠባበቅ አገልግሎት የሚውል ጥራትና ደረጃውን የጠበቀ የጂም (GYM) አገልግሎት እንዲያገኙ ለማድረግ በበደሌ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት በኩል የቀረበውን የጂም ቁሳቁስ (GYM Equipments ግዢ ጥያቄ መሰረት በማድረግ ህጋዊ የሆኑና መስፈርቱን የሚያሟሉ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡