የአርሲ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት ለአርሲ ዞን ቡሳ ጎነፋ ቅርንጫፍ የተለያዩ ጥሬ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ጅማ ቅ/ጽ/ቤት በቢያ ፎላ ዲስትሪክት ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ፤ኢሉ አባ ቦራ ቅ/ጽ/ቤት ገ/ዲዴሳ ዲስትሪክት ላይ የ"Grevillea robusta ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የቢሾፍቱ ከተማ የመጠጥ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ለ2018 ለሥራ የሚገለገልበትን ፡- Lot.I Gs Fitting በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት (2ተኛ ጊዜ የወጣ የሚውል ቶፕ፤ ፎቶ ኮፒ እና ፕሪንተር ጥገና እና የከበድ መኪና እና የሞተር ሳይክል ጥገና፤ለስልጠና የሚውል ሻይ ቡና እና የሆለታ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለታካሚ የሚሆን ምግብ የሚውሉ በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች እና የፕሪንተር ቀለም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተው ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን በእቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 መሠረት የተተው ንብረቶችን ALMUNIUM FOAM SANDIWICH PANEL፤ GALVANIZED CORRUGATED METAL ROOFING SHEET፤ PAVEMENT BINDER AND OTHERS፤ DRIYA DRESS WITH SHARPI SOFA፤ SOFA COVER SET WITH 4 CUSHON COVER እና SOLAR PANEL እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ኮሚሽን የገልማ አባ ገዳ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ከታች በተዘረዘረው መሰረት በንግድ ዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል።
lot 22 procurement of land cruiser car spar part
Purchas of Radiator tank /reserver
Purchase of Supply and Installation of Terrazzo Tiles/**
RE_ BID PUR 2018በእጅ የሚገፋ ጋሪ (Trolley &wheel barraws with wheel
LOT 021 PROCURMENT OF CAR SPARE PART MODEL Y61
LOT 020 PROCURMENT OF CAR SPARE PART NISSAN MODEL CJUD22
የአ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ለ1ኛ ዙር ለሥልጠና የሚውል የእስቴሽነሪ፣ የኤሌክትሪክ/ኤሌክትሮኒክስ፣ የኮንስትራክሽን፣ የጋርመንት፣ የአውቶሞቲቭ፣ ለሆቴል እና ለውበት ሳሎን ማሠልጠኛ የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ኦርጂናል ዲግሪ ላይ የሚለጠፍ እስቲከር በወርቃማ ከለር ግዥ
ማናጄሪያል ኤርጎኖሚክ ሜሽ ወንበር ግዥ
ባጅ ኬዝ B4 ከነማንጠልጠያው ግዥ
2018 የፕላስቲክ ጠረጴዛ እና ብረት ባልዲ ግዥ
PUR OF 2018ለድለባ ሰንጎች የሚዉል መድሃኒት
የሞተር ዘይት TIR 7400 (SAE 15 W 40) ግዥ