በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች እና የፕሪንተር ቀለም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርኘራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር OSE/DA/0002
በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች እና የፕሪንተር ቀለም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ተጫራቾች በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሠርተፊኬት ያላቸውና በአቅራቢነት የተመዘገቡ የመንግስት ግብር ስለመክፈላቸው የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ የሚጫረቱበትን እቃ ጠቅላላ ዋጋ 2% መጠን በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ቼክ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ለግዥው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከቅ/ጽ/ቤታችን አሰላ በማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብር በማግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡
- ጨረታው 25/02/2018 ዓ/ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻችሁ በተገኙበት በቅ/ጽ/ቤታችን አሰላ ቢሮ ቁጥር 20 ይከፈታል፡፡
- ቅ/ጽ/ቤታችን አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 022 331 2963 / 022 331 1261 / 022 331 15963 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
በኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የአርሲ ቅ/ጽ/ቤት
