MWU2018 TENDER OF VEHICLES TYER WITH TUBE AND TUBLES
Bisboftu Town Water Supply and sewerage Enterprise interested eligible bidders are invited to participate on this bid for the Supply of the following.
የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፡ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌከትሮኒከሶች፡ የተለያየ መጠን ያላቸው የመኪና የሞተር ሳይክል ጎማዎች ከነ ካመነዳሪያዎቻቸው 1 የእርሻ መገልገያ መሣሪያዎች እና የተለያየ የሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በአርባ ጉጉ ዲስትሪከት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Lot 3 6218 procurement of sanitary Materials/MB/
Lot 18/ 6244 procurement of Electrical materials (Tenders)የሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ
Lot 01 Purchase Requisition of Wooden Material
Lot 25 Mojo Customs Branch Office Procurement of Printing( የተለያዩ የህትመትስራዎች ግዥ)
የቅንምብቢት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በቅምብቢት ወረዳ ውስጥ የሚገኙ የገጠር ቀበሌ መንገዶች የመንገድ ስራ ማሽን በመከራየት መጠገን እና የአጭር ጥልቀት ያለው የውሃ ጉድጓድ /Shallow Weel/ በቅንምብቢት ወረዳ ስር ባሉ በተለያዩ የገጠር ቀበሌዎች ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሻሸመኔ ሪጅን ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ለማሰፋት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የስፌት አገልግሎቶች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት ለገላን ክ/ከተማ ለማዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪ እና መኪና አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል።
Lot 01 የተለያዩ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች 01
lot 04 procurement of Furniture item
Lot 08 ብርድ ልብስ 9.5kg
Lot 07 አንሶላ 1.20 ሴ.ሜ
Lot 09 Procurement of የእጅ ባትሪ በቻርጅ የሚሰራ (ፓውዛ)
Lot 10 ፍራሽ (1.95 cm * 90 cm * 23cm )
LOT 24 ;- Mojo customs branch office procurement of Office Table/የቢሮ ጠረጴዛ ግዥ
procurement of kitchen Utensils