Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ኢሉአባቦር ዞን : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 047 441 1128
  • Website
  • Deadline21 Nov 2025, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • Bid Security50.000.00
  • opening date2025-11-21 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Furniture , Stationery Materials , Vehicle tire , Electrical Materials

የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፡ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌከትሮኒከሶች፡ የተለያየ መጠን ያላቸው የመኪና የሞተር ሳይክል ጎማዎች ከነ ካመነዳሪያዎቻቸው 1 የእርሻ መገልገያ መሣሪያዎች እና የተለያየ የሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳደር የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት


ለሁስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2018 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፡ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌከትሮኒከሶች፡ የተለያየ መጠን ያላቸው የመኪና የሞተር ሳይክል ጎማዎች ከነ ካመነዳሪያዎቻቸው 1 የእርሻ መገልገያ መሣሪያዎች እና የተለያየ የሠራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፤የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል እና የቫት (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ፡፡

2. በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

3. ለጨረታ ማስከበሪያ ሃምሣ ሺህ (50.000.00) ብር በሲፒኦ (CPO) ብቻ ለእያንዳንዱ ዶክመንት ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ካሸነፈ በኃላ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10% በባንከ በተመሰከረ ሲፒኦ (CPO) ብቻ ማስያዝ የሚችል፡፡

4. ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በተከታታይ በ15 ቀናት ውስጥ ቀርቦ ውል ለመፈረም ፈቃደኛ የሆነና ዕቃዎቹን በራሱ ሙሉ ወጪ በታዘዘ (በተሰጠው) ጊዜ ውስጥ እስከ ጽ/ቤቱ ለማቅረብና ቆጥሮ ለማስረከብ ፈቃደኛ የሆነ:

5. ተጫራቹ የዕቃው ሞዴል ባልተገለጸበት ቦታ በጨረታው ዝርዝር ላይ አብራርቶ መግለጽ አለበት፡፡

6. ተጫራቹ የተፈለገውን ዕቃ ጥራትና ብዛት አሟልተው የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ in a

7. ተጫራቹ ለሚያቀርባቸው የደንብ ልብሶች የላፕቶፕ ቦርሳዎች፣ ሻተር መጋረጃዎችን ከነ መስቀያዎቻቸው እና የመሳሰሉትን አስፈላጊ ለሆኑ ዕቃዎች ሳምፕል (ናሙና) ማቅረብ የሚችል፡፡

8. ተጫራቹ የሚያቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ ሆኖ ከፍያ ሲከፈለው መ/ቤታችን ግማሹን (7.5) የሚቆርጥ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

9. ተጫራቾች እያንዳንዱን የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ ሦስት መቶ (300) ብር ከኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 8 መግዛት ይችላሉ፡፡

10. በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ከልክል ነው ፡፡

11. የሚወዳደሩበት ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለዉ እና ግለጽ ሆኖ የሚነበብ መሆን አለበት፡፡

12. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ላይ ተጠናቆ በዚሁ ቀን በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ ይሁን እንጂ 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

13. ተወዳዳሪዎች ዋጋን የሚገልጽ ሰነድ ኦሪጂናል እና ኮፒ ለየብቻ ፈቃድንና የተለያዩ ተፈላጊ ሰነዶችን የሚገልጽ ኦሪጂናል እና ኮፒ ለየብቻ ሲፒኦ (CPO) ለብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በተለያየ ፖስታ በማሸግ የሚጫረቱበትን መወዳደሪያ የአንዱን ዋጋ በመሙላት ለጨረታው በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ፡- ስ/ ቁጥር :- 047 441 1128/047 /047 141 0399

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር

የኢሉባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender