Procurement Hp Laptop screen Ultra 30 pin 15.6 inch
Procurement of Brother printer Model DCp-L2040WD Drum
2018 በጀት ዓመት ለወለጋ ዩኒቨርሲቲ አገልግሎት የሚዉል 1ኛ ዙር የጽህፈት ማሳሪያ ዕቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ ፡፡
በ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ወለጋ ዩነቨርሲቲ ለእንስሳት ሕክምና አገልግሎት የሚዉል የእንስሳት መኖ ግዥ ግልጽ ጨረታ፡፡
በ2018 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ለወለጋ ዩኒቨርሲቲ አገልግሎት የሚዉል የጽዳት ዕቃዎች ግዥ ግልጽ ጨረታ፡፡
Purchase of High-Performance Intel Core i7 Desktop Computer(Only those who can provide according to the given specification)
Purchas of Magnetic White board (Large Class rooms/ lecture halls)(120 cm x 240 cm (48" x 96") & (Standard Classrooms-Suitable For lectures(120 CM x 180 CM (48'x 72")#
የህትመት አገልግሎት ግዥ የሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፖሊ ቴ/ኮሌጅ
ደረጃውን የጠበቀ መጋረጃ ከነ ሙሉ አክሰሰሪው ስፌትን ጨምሮ ግዥ እና የመስቀያ ዋጋን ጨምሮ( 2ኛ)
Purchase of Laptop Accessary
Purchase of Production tables
Procurement of water Well drilling and Construction for Dubluqi woreda of Borana Zone at Aanole kabale
Procurement of Journal Publication 2
ለመከላከያ መገናኛና ኢንፎርሜሽን ኮሌጅ የሚውል የመኪና ኪራይ/የአገልግሎት/ ግዥ
ለመቂ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፣ መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፤ ቧንቧና መገጣጠሚያ፣ የውሃ ቆጣሪዎች፣ የውሃ ቧንቧ መስሪያ ዕቃዎች (Tools) የኤሌክትሪክ ዕቃ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ቴሌቭዥን፤ የላብራቶሪ ዕቃዎች (Laboratory) ፓምፕ /Pump/፤ ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ቢል ፕሪንተር፣ የቢሮ ወንበሮች /Furniture/ ማውንቴን ሳይክል፣ የባጃጅ ስፔር ፓርት እና ባለ ሶስት እግር ደረቅ ጭነት ወይም ባለ አራት እግር ደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
purchase of research materials and equipment
Lot 11. modjo customs branch office Purchase Requisition of printing
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ደገም ወረዳ ሀምብሶ ከተማ የሚገኘው የእጉ አቡ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNV የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና ኦባማ የ2025 ሞዴል የሆነውን ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ መግዛት በግልፅ ተጫርቶ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ዋጫሌ ወረዳ ሙካ ጡሪ ከተማ የሚገኘው የቀቤ አርቦ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNV የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ነገሮችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን ፍቼ ከተማ የሚገኘው የቱሉ ቡባ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNV የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና አባማ የ2025 ሞዴል የሆነውን ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ ለመግዛት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል፡፡