ኮርፖሬሽናችን ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን GPS ግዥ አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለዋናው መ/ቤት የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኔትወርክ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነገሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ የተሽከርካሪ ሞዴል LAN-25,1HZ-78,1HZ-78, 1HZ-79 440 ትራክተር፣ ተሽከርካሪዎች የዕቃ መለዋወጫ እና ጎማ በበጀት ዓመቱ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በሰሜን ሸዋ ዞን የሞጃና ወደራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የተለያዩ አላቂና ቋሚ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፤ የሚሠሩ የቢሮ መገልገያ ፈርኒቸሮች የኮንትራት አቅርቦት የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የኮንትራት አቅርቦት የኮንትራት አቅርቦት የመኪና ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሠራት ይፈልጋል፡፡
በአማራ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ
የዲጅታል ካሜራ እና ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ 2018 ዓ.ም
Procurement of EITEX የኮንስትራክሽን እቃዎች
Procurement of EiTEX Contraction Materials
procurement Of Sanitary Item ( Office Of Registrar )
Procurement of Laboratory supplies 3
ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከኤስ ኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ለሚገኙ የጤና ተቋማት በድጋፍ መልክ የሚሰጥ የሕክምና ዕቃዎችና የኬሚስትሪ ማሽን ሪኤጀንቶችን በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Procurement of Laboratory Supplies 2
የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ (BDU/COBE)
የኮምፒውተር ላብራቶሪ ዕቃዎች ግዥ 2018 ዓ.ም
Procurement of Maintenance Service for Brother Printer 2018 E.C
Lot=06 procurement of construction materials (የጥገና ዕቃዎች ግዥ)
Procurement Of Printing product ( የመጽሄት ህትመት ለምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ) 1
Procurement Of Printing product ( የመጽሄት ህትመት ልሳነ ትጉሀን ) /3/
Procurement Of (Gain 20SL Chemical (ጌይን 20 ኤስ ኤል ፀረ- ነፍሳት ተባይ ኬሚካል ) /250 ml
የጽዳት ዕቃ ግዥ (BDU/COBE)