የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በአ/ብ/ከ/መ ጤና ጥበቃ ቢሮ በሰ/ሸዋ ዞን ጤና መምሪያ የሸዋሮቢት ጤና አጠበባቅ ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ ሎትı የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ሎት2 የተለያዩ የጽዳት እቃዎች ሎት3. የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ አከሰሰሪዎች ሎት4.የተለያዩ የደንብ ልብሶች ብትን ጨርቆች ሎት5 የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች እና ጫማ ሎት6.የተለያዩ ህትመቶች ሎት 7 አንሶላ ሎት8. የተለያዩ ፈርኒቸሮች ሎት9, የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እንዲገዛ ይፈልጋል፡፡
Amhara National Regional State Bureau of Health has invited sealed bids comprising of technical & Financial Proposal from eligible Bidders for providing all the necessary labour, material & equipment for the construction project listed above.
purchase of desktop computer and accessory bahir dare branch 2
የጀነሬተር እና ፓምፕ እቃዎች ፕሮፎርማ ግዥ (kiot) 2018
የማዝዳ መኪና እቃዎች ግዥ KIoT 2018
lot 86 procurement of EiTEX ኮንስትራክሸን ማቴሪያል
Lot 88 Procurement of EiTEX የጽህፈት መሳሪያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ለ2018/2019 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል 88,477 ኩ/ል የአፈር ማዳበሪያ በዞናችን ካለው ደባርቅ ዩኒየን በስሩ ባሉ 33 መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ውል ከተፈፀመበት ቀን እስከ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው 7 ወር ጊዜ የሚቆይ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
የላፕቶፕ ኮምፒተር ግዥ
Procurement of photo copy machine /BDU-Science College and Maritime Academy/
Procurement of Desk top computer/BDU-Science College and Maritime Academy/
Procurement of Printer; HP LaserJet Enterprise M611dn or equivalent/BDU-Science College and Maritime Academy/
Wireless Wifi Device (2 ባህርዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
የበር ቁልፍ የቁልፍ ግዥ/BDU-Science College and Maritime Academy /
የቆርቆሮ ባለ 32 ጌጅ ግዥ/BDU-Science College and Maritime Academy
ተስተካክሎ የወጣ የፒፒሲ የፕላስቲክ ኮርኔስ ግዥ (ፔዳ ግቢ)
በድጋሜ የወጣ የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዥ (ፔዳ ግቢ)
በድጋሜ የወጣ የቀለም ግዥ (ፔዳ ግቢ)
CMHS የጋዋን ግዥ