የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን በሪጅኑ ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና በአገልግሎት መስጫ ማዕከላት ለሚገኙ የሥራ ኃላፊዎች እና ሠራተኞች የሚውል የተለያዩ 6 (ስድስት) አይነት የሰራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል።
Artificial Intelligence Institute – Procurement of Printing and Publishing Services
Ministry of Revenue – MTO1 Purchasing of car spare parts
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ሥራና ክህሎት ቢሮ የአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒከና ሳተላይት ኢንስቲትዩት በ2018ዓ/ም የሥልጠና ዘመን በተመደበለት የካፒታል በጀት እና SEED (ሲድ) ከተባለ ግብረ - ሠናይ ድርጅት በተመደበለት በጀት ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች ለአጫጭር ጊዜ ሥልጠና አገልግሎት የሚውል ቋሚ የሥልጠና መሣሪያ ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service – Spare Parts
የደሴ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ታክስ ባለመክፈላቸው ምክንያት የባለዕዳዎቹን የጋራ ህንጻ ቤት በአዋጅ ቁጥር 241/2008 አንቀጽ 41 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት በሀራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Hawassa University – Purchase Requisition of የብስክሌት ጎማ እና የብስክሌት ከመነዳሪ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት ተይዘው ውርስ የተደረጉ ብትን ጨርቅ እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ለ3ተኛ ጊዜ ፣ የቤትና የቢሮ እና የንጽሕና ዕቃዎች ደግሞ ለ2ተኛ ጊዜ የወጡ ዕቃዎች በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Artificial Intelligence Institute – lot 31 procurement of 4G LTE Wifi Router battery
Ministry of Defense – adult diaper no 10
Federal High Court – የላብቶፕ ሀርድ ዲስክ ብልሽት
St. Peter Specialized Hospital – Procurement of Suction Machine new
St. Peter Specialized Hospital – :procurement of elevator spare part new
Assosa University – የእስፖርት አልባሳት እና ቁሳቁስ ግዥ
Wollega University – Open tender for the purchase of tea cups for the main campus students in the 2018 fiscal year, round 1.
Ethiopian Disaster Risk Management Commission – Procurement of Uniforms
Debark University – procurement of water pump
Adama Science and Technology University – PURCHASE OF BAG
Federal High Court – የፕሮቶኮል የደንብ ልብስ ግዥ 2018