Scurve with sample (ስከርቭ በናሙና መሰረት)
የዋቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት ህጋዊ የግንባታ ሥራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የዋቻ ከተማ የመጀ/ደ/ፍ/ቤት ግንባታ ሥራን ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል መንግስት ፋይናንስ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ ለክልል ተቋማት ዞኖችና ወረዳዎች ከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎችን በማዕቀፍ ግዥ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በደቡብ ኢት/ያ ክልል በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆን ሸራ ድንኳንና ፕላስቲክ ወንበሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።
የተለያዩ የህትመት ግብዓት ግዥ*
የጥበቃ አገልግሎት ግዥ
የ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል ግዥ
አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ለመማር ማስተማር አጋዥ የሆኑ የልዩ ፍላጎት ዕቃዎ
procurement of community pharmacy equipment
Purchase Requisition of ለህንጻዎች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚዉል የኮንስትራክሽን ዕቃዎች ለ (AMIT/AWTI)
የመኪና ጎማና ባትሪ ግዥ
የ Photocopy Developer and የ Kyocera TASK Alfa Toner ግዥ
The Office of Finance now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for Construction of Police office meeting hall building for dilbegerera and mehal kebele
The Office of Finance now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for Maintenance of Gravel Road from Fana district to fana primary school and Maintenance of coble stone road kaba culvert to commander Abera res
The Office of Finance now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for Construction of Drainage Channel from Back of sodo police office to Ex. Rufael, Bekele
The Office of Finance now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for Construction of Drainage pattern at Fana industry Housing Asson.
The Office of Finance now invites sealed bids from eligible and qualified bidders for Culverts construction at Beshir river to shohocross, Tefera Tadese to Markos church and back of agri college gorge.
የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሶዶ ዲስትሪክት 07/2017 ዓ/ም በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት የተለያዩ ለመንገድ ግንባታ ሥራ የሚያገለግሉ የተለያዩ ዓይነት ጋቢዮን ቦክስ በግለፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ቁጥር ኢመአ ሶዶ ዲስትሪክት 07/2017 ዓ/ም በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሶዶ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለሚያገለግሉ ተሸከርካሪዎች ጐማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
Buying Battery for Bus & Trucks (2ኛ ዙር)