Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መን/በካፋ ዞን የዋቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ኢኮ/ል/ጽ/ቤት
  • Address በካፋ ዞን የዋቻ ከተማ ፡ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 047-338 0625
  • Website
  • Deadline27 May 2025, 12:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date2025-05-27 00:00:00
  • Categories Building Construction

የዋቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት ህጋዊ የግንባታ ሥራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የዋቻ ከተማ የመጀ/ደ/ፍ/ቤት ግንባታ ሥራን ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በደቡብ ም/ኢ/ህ/ክ/መን/በካፋ ዞን የዋቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ኢኮ/ል/ጽ/ቤት


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

የዋቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት ህጋዊ የግንባታ ሥራ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የዋቻ ከተማ የመጀ/ደ/ፍ/ቤት ግንባታ ሥራን ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የግንባታ ስራ ተቋራጮች በውድድሩ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ሀ. የመወዳደሪያ መስፈርቶች፡-

  • ተጫራቾች -
  1. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዘጋቢ የሆኑ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ሰርተፊኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፤
  2. በጠቅላላ ሥራ ወይም ህንፃ ግንባታ ሥራ ተቋራጭነት ዘርፍ ደረጃ-9 (GC/BC) እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ፤
  3. ከሚመለከተው አካል የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ እንዲሁም ሥራ ዘመኑ አስፈላጊውን የንግድ ሥራ ፈቃድ /online/ የተመዘገቡና የብቃት ማረጋገጫ ዕድሳት ያደረጋችሁ መሆን ይገባል።

ለ. የውድድር ሂደትና የጨረታ ሰነድ አቀራረብ መመሪያ

  • ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች በዋቻ ከተማ አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ዋናውንና የማይመለስ አንድ ኮፒ ይዘው በአካል በመገኘት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ከፍለው የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ፋይናንሺያልና ቴክኒካል ዶክሜንት እያንዳንዱን አንድ ኦርጅናል በተጨማሪ ሁለት ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን የእያንዳንዱን ፋይናሺያልና ቴክኒካል ዶክሜንት ጥራዞች ኮፒ ለየብቻ በፖስታ እንዲሁም ኦርጅናል ፋይናሺያል እና ቴክኒካል ዶክሜንት በተመሳሳይ እያንዳንዱን በየራሱ ፖስታ ካሸነ በኋላ በአንድ ፖስታ አጠቃለው በማሸግ (ቴክኒካል /ፋይናሺያል ኮፒ እና ቴክኒካል /ፋይናሺያል ኦርጅናል በማለት) በመጨረሻም የጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ ሲፒኦ (CPO) ጨምረው በእናት ፖስታ በማጠቃለል አሽገው ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች በሚያቀርቧቸው በእያንዳንዱ የታሸገ ፖስታ ላይ የተጫራቹ መ/ቤት ድርጅት ሙሉ ስምና አድራሻ፣ የአጫራቹ መ/ቤት ስምና አድራሻ ጨረታው የቀረበለት ፕሮጀክት ስም አንዲሁም የዶክሜንቱን ምንነት፣ መለያ (ምሳሌ፡- ቴክኒካል ኮፒ ኦርጅናል ፋይናሻል ሲ.ፒ.ኦ (CPO) ....... ወዘተ በማለት) በጉልህ ፅሁፍ ማስፈር፣ የድርጅቱን ማህተም ማሳረፍና መፈረም ይጠበቁባቸዋል፡፡
  • የጨረታ ማስታወቂያ ከመጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 (ሃያ አንድ) ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ22ኛው ቀን 4:30 ሠዓት ላይ በዋቻ ከተማ አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ተዘግተው በተመሳሳይ ቀንና ቦታ 8፡00 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ በጨረታው የመክመቻ ሰዓትና ቦታ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ መክፈቻውን ሥርዓት አያስተጓጉልም፡፡
  • ከላይ የተጠቀሰው 22ኛው ቀን ብሔራዊ መይም ህዝባዊ በዓል ላይ ወይም ቅዳሜና እሁደ ላይ ሆኖ ከተገኘ የጨረታው መዘጊያም ሆነ መክፈቻ በቀጣይ የሥራ ቀን በተጠቀሰው ቦታና ሰዓት ይካሄዳል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመዘረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ይህንን ጨረታ አስመልክቶ ለማናቸውም ተጨማሪ መረጃ ከዋቻ ከተማ አስ/ር/ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በመድረስ አልያም በስልክ ቁጥር 047-3-38-04-59 በመደወል አስፈላጊውን መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡

 

የዋቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት

 

Save Tender